የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር...

31
1 የ ኢትዮጵያና የ አ ካ ባ ቢውፀ ጥታ (Security) በሽግግር ወቅ ት ለ ቪዥን ኢትዮጵያ 7ኮንፈረንስ አ ዲስ አበባ ታህ ሣስ 18-19 የቀረበ የ ምርምር ወረ ቀ ት ከዳዊት ወል ደ ጊ ዮ ር ጊ ስ መግ ቢያ ከሰላሳ ዓመት በኋላ ይህችን የ ተ ወለ ድኩባ ት፣ እ ትብቴ የተቀበረባት፣ የ ተማር ኩባ ት፣ በ ውትድር ና ሙያም፣ በ ሲቪል ም በተለያዩ ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የ ታገ ል ኩላ ት፣ የ ቆ ሰ ል ኩላ ት፣ ወድጄ ሳ ይሆን ተገ ድጄ ትቻት ሄጄ የ ነ በረችውን ክ ቡር አፈር ለመርገ ጥ ላ በ ቃኝ አ ምላ ክና ይህንንም ሁኔ ታ ላ መቻቹል ኝ ለ ጠቅላ ይ ሚኒ ስትር አ ብይ አ ህመድ ምስጋናዬ ታላ ቅ ነው፡፡ በቀሪ ዕድሜዬ ይህንን እ መሰ ክራለ ሁ ብዬ አ ልገ መትኩም ነ በር፡ ፡ የ ዶክተር አ ቢይን አ መራርና ራዕ ይ እ ን ድን ደ ግ ፍ ጥሪ ካስተላለፉት የ መጀመሪያዎቹ ነ ኝ፡ ፡ Let us Rally around Prime Ministir Abiy በሚል ፅ ሑፍ ድጋ ፌን ፣ አድናቆቴን ቀደም ብዬ ገ ልጫለሁ፡ ፡ አ ሁን ምአቋሜ ይህ ነው፡፡ በሀገ ራችን ውስ ጥ ዘለቄታ ያለውሰላ ምና ዕ ድገ ት እ ን ዲኖር ይህ ሥርአ ት መለወጥ እንዳለበት አጠያያቂ ሊሆን አይገ ባም፡ ፡ ይህም ማለ ት ኢህ አ ዲግና ይህ ሕገ መን ግሥት ተለ ውጦ ወደ አ ዲስ ዲሞክ ራሲያ ዊ ሥር ዓት ካልተሸጋገርን ኢትዮጵያ ውስ ጥ ሰላም አ ይኖር ም ከሚለ ው ፅንሰ ሃሳብ ተነ ስቼ ነውይህንን ወረ ቀ ት ያዘጋጀሁት፡ ፡ ዛሬ የ ምንጣላው ከራሳችን ጋራ እንጂ ከውጪ ጠላ ት ጋር አ ይደለ ም፡ ፡ ስለዚህም የ ኢትዮጵያ ህ ልውና በተለየ መልኩ ልዩ የ ሆነ ፈተና ውስጥ ገ ብቷል፡ ፡ ታሪ ካ ች ን ባህላችን ማን ነ ታችን የ ማይደግፈው ከ ጠባ ብ እ ውቀት የመነ ጨ አስተሳሰብ አ ሁን በሀያ እንደኛው ክፍለ ዘመን ለኢትዮጵያም ለአፍሪካም ለመላ ው ዓለ ምም የ ሚያሳየ ው ኋላ ቀርነ ትን ብቻ ስ ለ ሆነ ይህ ች የ ታሪ ክ መሰረ ት ያላት ኢትዮጵያ ጥሩ አ መራር ካላት በአ ጭር ጊዜ ውስጥ ል ታጠፋ ው ትችላለች ::እውነ ት ጠፍታ ከርማለች፡ ፡ የሚያድነ ን እውነ ት ነው ::

Transcript of የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር...

Page 1: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

1

የ ኢትዮጵያና የ አ ካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት

ለቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮንፈረ ን ስ

አ ዲስ አ በባ ታህሣስ 18-19 የ ቀረ በ የ ምርምር ወረቀት

ከዳዊት ወልደጊ ዮር ጊ ስ

መግቢያ

ከሰላ ሳ ዓመት በኋላ ይህችን የ ተወለድኩባት፣ እ ትብቴ የ ተቀበረ ባት፣

የ ተማርኩባት፣ በውትድርና ሙያም፣ በሲቪልም በተለያ ዩ ከፍተኛ

የ ኃላፊነ ት ደረ ጃ የ ታገ ልኩላት፣ የ ቆሰልኩላት፣ ወድጄ ሳይሆን

ተገ ድጄ ትቻት ሄጄ የ ነ በረ ችውን ክቡር አ ፈር ለመር ገ ጥ ላ በቃኝ

አምላክና ይህንንም ሁኔ ታ ላመቻቹልኝ ለጠቅላይ ሚኒ ስትር አ ብይ

አ ህመድ ምስጋና ዬ ታላቅ ነ ው፡ ፡ በቀሪ ዕድሜዬ ይህንን እመሰክራለሁ

ብዬ አ ል ገ መትኩም ነ በ ር ፡ ፡ የ ዶክተር አ ቢይን አመራር ና ራዕይ

እ ንድንደግፍ ጥሪ ካስተላ ለፉት የ መጀመሪያዎቹ ነ ኝ ፡ ፡ Let us Rally

around Prime Ministir Abiy በሚል ፅሑፍ ድጋፌን ፣ አ ድና ቆቴን ቀደም

ብዬ ገ ልጫለሁ፡ ፡ አሁንም አ ቋሜ ይህ ነ ው፡ ፡

በሀ ገ ራችን ውስጥ ዘ ለቄታ ያለው ሰላምና ዕድገ ት እ ንዲኖር ይህ ሥርአት

መለወጥ እ ን ዳለበት አጠያያቂ ሊሆን አ ይገ ባም፡ ፡ ይህም ማለት

ኢህአ ዲግና ይህ ሕገ መንግሥት ተለውጦ ወደ አ ዲስ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት

ካልተሸጋገ ር ን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም አ ይኖርም ከሚለው ፅ ን ሰ ሃ ሳብ

ተነ ስቼ ነ ው ይህንን ወረቀት ያዘ ጋጀሁት፡ ፡

ዛ ሬ የ ምንጣላው ከራሳችን ጋራ እ ንጂ ከውጪ ጠላት ጋር አ ይደለም፡ ፡

ስለዚህም የ ኢትዮጵያ ህልውና በተለ የ መልኩ ልዩ የ ሆነ ፈተና ውስጥ

ገ ብቷል ፡ ፡

ታሪካችን ባህላችን ማን ነ ታችን የ ማይደግፈው ከጠባብ እውቀት የ መነ ጨ

አ ስተሳሰብ አ ሁን በሀያ እ ን ደኛው ክፍለ ዘመን ለኢትዮጵያም

ለአ ፍሪካም ለመላው ዓለምም የ ሚያሳየ ው ኋላ ቀር ነ ትን ብቻ ስለሆነ

ይህች የ ታሪክ መሰረት ያላት ኢትዮጵያ ጥሩ አመራር ካላት በአጭር ጊ ዜ

ውስጥ ልታጠፋው ትችላ ለች::እውነ ት ጠፍታ ከርማለች፡ ፡ የ ሚያድነ ን

እውነ ት ነ ው::

Page 2: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

2

ዛ ሬ ትኩረት እ ን ዳደርግበት የ ተሰጠኝ ር ዕ ስ “ሴኩሪቲ በአ ገ ሪቱና

በአ ካባቢው በሽግግር ላይ ያለው ተጽእ ኖ” የ ሚል ነ ው፡ ፡ ሰፋ ያለ

በመሆኑ በአጭር ጊ ዜ ውስጥ የ ሚሸፈን አ ይደለም፡ ፡ ዋና ፣ ዋና አ ንኳር

የ ሆኑትን በኔ ግምት አ ቀር ባለሁ፡ ፡

በአ ሁኑ ዘመን በአ ፍሪካ ውስጥ ያለው የ ጸጥታ ሁከት ካለፈው ዘመን

የ ተለ የ ነ ው፡ ፡ ፀ ረ -ኮሎኒ ያሊዝም ጦር ነ ቶች ወረራዎች ዛ ሬ የ ሉም፡ ፡

ዛ ሬ በአ ፍሪካ የ ሚታዩ የ ጸጥታ ችግሮች የ መብት ጥያቄዎች፣ የ ነ ጻ ነ ት

ጥያቄዎች፣ የ ዲሞክራሲ ጥያቄዎች፣ ከዚሁ ጋር የ ተያያዙ በአ ክራሪዎች

በተቋቋሙ ንቅና ቄዎች የ ሚፈጠሩ የ ጸጥታ ችግሮች ና ቸው፡ ፡ እ ኔ

የ ምሠራበት የ ምርምር ተቋም የ አ ፍሪካ የ ጸጥታና የ ጸጥታ ስትራቴጂ

ጥናት ማዕከል (AISSS) ኢትዮጵያን የ መሰሉ ሀ ገ ሮች በሚያንዣብብባቸው

ችግሮች ላይ ጥናት የ ሚያካሄድ ድርጅት ነ ው፡ ፡ ሙሉ ጊ ዜዬንም በዚህ

ላይ ስለማሳልፍ ከብዙ ሰው የ ተሻለ ግን ዛ ቤ አ ለኝ ፡ ፡

የ ተባበሩት መንግሥታት፣ በአ ፍሪካ አ ንድነ ት ድርጅቶች ንግግር ና

ስምምነ ት መሰረት ሴኩሪቲ የ ሚያተኩረው እ ን ደቀድሞው በመንግሥትና

በስር ዓት ጥበቃ ላይ ብቻ ሳይሆን በሰውና በማህበረ ሰብ ላይ ነ ው፡ ፡

በእ ግንሊዘ ኛ (People Centric) ይሉታል ፡ ፡ በሴኩሪቲ፣ በሰብአ ዊ

መብቶች፣ በእኩል ነ ት በጠቅላ ላው በእድገ ት ጥያቄ ላይ ያተኮረ ነ ው፡ ፡

እ ነ ዚህ በመጓ ደላቸው ለሚፈጠረው የ ጸጥታ ጉድለት በመጀመሪያ ተጠያቂ

መንግሥት ነ ው፡ ፡ ከዚያ ቀጥሎ የ ኢንተር ና ሽና ል ህ ጎ ችን ይመለከታል ::

የ ዛ ሬው ውይይታችን የ ሚያተኩረው በህዝቦች መሀከል እ ና በህዝብና

በመንግስት መሀከል ስላ ለው ግጭት እ ና ጉዳያችን ጉዳያቸው ከሆኑት

የ ጉረቤት ሀገ ሮች ጋር ስላ ለው ግንኙነ ት ነ ው::

የ ፀጥታ መደፍረስና የ ሀገ ር መሪዎች ሚና

ኢትዮጵያ በሰላም ወደ ዲሞክራሲያዊ ስር ዓት ለመሸጋገ ር በምትጥርበት

በአ ሁኑ ወቅት፣ ብዙ የ ጸጥታ ችግሮች እ ን ዳሉ ይነ ገ ራል ፡ ፡ ከኢትዮጵያ

ከወጣሁ በኋላ ለ ሃ ያ አምስት ዓመት በአ ፍሪካ ጸጥታ በደፈረ ሰባቸው፣

በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት የ መንግሥታት አ ቅም

ፈተና ላይ በወደቀባቸው ከሱማሊያ በስተቀር በሁሉም ሀ ገ ሮች

Page 3: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

3

በአማካሪ ነ ት ሰርቻለሁ፡ ፡ በሩዋንዳ፣ አ ንጐላ ፣ ላይቤሪያ ፣ ሱዳን ፣

ደቡብ ሱዳን ሴራሊዮንና በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ የ ህዝብ

እ ልቂትን ፣ የ መንግሥታትንና የ ሀ ገ ር ውድቀትን መስክሪያለሁ፤

ጽፌአ ለሁኝ ፤ ፕሮጀክቶችንም አ ስተዳድሬአ ለሁ፡ ፡ በሴንትራል አ ፍሪካ

ሪፐብሊክ በሞዛምቢክ፣ ማሊ፣ አ ይቬሪኮስት ለ አጭር ጊ ዜ ጥናት

ሄጃለሁ:: ስለዚህም ካነ በብኩት ካዳመጥኩት ብቻ ተነ ስቼ ሳይሆን

የ ምና ገ ረው በቦታው ላይ ተገ ኝቼ በመሰከርኩትና ባ ገ ኘሁት ልምድ ላይ

ተመስርቼ ነ ው::

በሁሉም ሀ ገ ሮች የ ውድቀት፣ የ ዕ ልቂት፣ የ ጦር ነ ት ዋና ምክንያቶችና

ተጠያቂዎች መሪዎች ና ቸው፡ ፡ ምክንያቶቹ የ መልካም አ ስተዳደር

ጉድለትና የ መሪዎች ሆዳምነ ት ለህዝብ ፍላጐት ተገ ዢ ለመሆን

አ ለመፍቀድ፣ ወይንም የ ህዝብን ፍላጐት ለማወቅ አውቆም ለመረዳት

አ ለመቻል ና ቸው፡ ፡ የ ሀ ገ ሪቱ ታሪክ መጀመሪያም፣ መጨረሻም እ ኛ ነ ን

ብለው የ ተነ ሱ ብዙዎች ነ በሩ፡ አ ሉም::በዓለም ታሪክ ታላላቅ ስህተቶች

ተሰሩ የ ሚባሉት ሁሉ የ ታሪክ ድግግሞሽ ና ቸው፡ ፡ መሪዎች ካለፈው መማር

አ ለመፈለጋቸው፣ አ ለመቻላቸው፣ ጤናማ አ ስተሳሰብን (Reason and

common sense ) ለመከተል ፍቃደኛ ባለመሆናቸው የ ራሳቸው የ ግል

ምኞት፣ ማለትም (Ego) እ ያሸ ነ ፋቸው ራሳቸውን ከሚያስተዳድሩት ህዝብ

በላይ በማየ ታቸው ለእ ነ ሱም ለሀ ገ ሪቱም ውድቀት ምክንያት ሆነ ዋል

እ የ ሆኑም ነ ው፡ ፡

ከክር ስቶስ ልደት በፊት በግሪክ ሥልጣኔ ከተጀመረ እ ስካለ ን በት ዘመን

ያሉን ታላላቅ ስህተቶችን (folly) መርምራ ያቀረ በች የ ታሪክ ሊቅ፣

አ ዋቂ ባር ባራ ቱክማን ፣ (The March of folly) በሚለው መጽሐፍ እ ንዲህ

ትላ ለች፡ ፡

“A phenomena noticeable throughout history regardless of place or

period is the pursuit by governments of policies contrary to their own

interests.....why do holders of high office so often act contrary to the way

reason points and enlightened self interest suggests? Why does

intelligent mental process seem so often not to function?”

Misgovernment is four kinds(የ ተሳሳቱ አ ስተዳደሮች 4 ዓይነ ት ና ቸው)

Page 4: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

4

Tyranny or oppression ( አምባገ ነ ነ ትና ጭቆና )

Excessive ambition ( ከልክ በላይ የ ሆን የ ስልጣን ጥማት)

Incompetence ( የ ችሎታ ማነ ስና የ ትምህርት መዳከም )

Folly or perversity ( በትክክል ሁኔ ታን እ ለመገ መትና ሆን ብሎ በጥፋት

መንገ ድ መሄድ መሪዎች የ ዚህ ሰለባ ሲሆኑ ሀ ገ ር መውደቅና ሰላም ማጣት

ትጀምራለች፡ ፡ )

መሪዎች መፈለግና ማቅረብ የ ሚገ ባቸው የ ሚጠይቃቸውን ፣

የ ሚከራከራቸውን ፣ ነ ው፡ ፡ በታሪክ እ ን ደታየ ው ብዙ መሪዎች

ስህተታቸውን ማወቅ አ ይፈልጉም፡ ፡ ቢያውቁም ማረም አ ይፈልጉም፡ ፡

ከጊ ዜ በኋላ ሁሉን ነ ገ ር አ ዋቂ ሆነ ው ይቀር ባሉ፡ ፡ አ ካባቢያቸው

በዕውቀትና በተሞክሮ ሳይሆን በሌላ መሥፈሪያ የ ተመረጡ ሰዎች

እ ንዲሆኑ ሲደረግ በመሪዎች ፍላጐት ብቻ ሀገ ር ትመራለች፡ ፡ መከበር

ቀርቶ መፈራት ይመጣል ፡ ፡ መፈራት ሲመጣ በአ ካባቢው ያሉት ባለሙያዎች

ሁሉ መሪው የ ሚፈልገ ውን እ ንጂ፣ እውነ ትን ከመና ገ ር ይቆጠባሉ:: ያለው

ሕገ መንግሥት ለ እ ነ ሱ አ ገ ዛ ዝ መቆየ ት እ ንዲያመች ማረምና መለወጥ

ይጀምራሉ፡ ፡ በዚህም ምክንያት ጥሩ ነ ገ ር ን የ ጀመሩ መሪዎች

መጨረሻቸው አ ያምርም፤ ከክፋትም ሆነ ከሞኝነ ት በመነ ጨ የ ግል ውሳኔ

እ የ ተመሩ ስህተት ውስጥ ይዘ ፈቃሉ:: የ ወደዳቸውን ያህል ህዝብ

ይተፋቸዋል፣ ይወድቃሉ፣ አ ገ ር ንም ለ ጊ ዜውም ቢሆን ያና ጋሉ፡ ፡

ስለዚህ ነ ው መሪዎቻችንን በእ ክብሮት ግን በድፍረት ቀር በን የ ህዝብን

ፍላጉትና ድምፅ ማሰማትና የ ሚወስዱ እ ርምጃዎች ሁሉ የ ተመከረባቸው

የ አ ብዛ ኛውን ህዝብ ፍላ ጎ ት ማንፅባረ ቅ እ ን ዳለባቸው ማስገ ን ዘ ብ

ያለብን :: ከጥቂት ዓመታት በፊት የ አ ፍሪካ Renaissance መሪዎች ተብለው

ስማቸው ለጥቂት ጊ ዜ የ ገ ነ ነ ው መሪዎች የ ት እ ን ደደረሱ መገ ን ዘ ብ

ያስተምራል ፡ ፡ ስለዚህም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አ ቢይ ከነ ዚህ ሁሉ

ትምህርት ለመቅሰም የ ሚያስችል ዘመን ላይ ስላሉ ይህንን የ መሰለ

ታሪክን እ ንደማይደግሙ ሙሉ እምነ ት አ ለኝ ፡ ፡

ለሰላምና ለሀገ ር ሕልውና አጣዳፊ ተግባሮች

በአ ገ ራችን ውስጥ የ ሰፈነ ውና የ ጸጥታ ችግር በህግ የ በላይነ ትን

አ ለመጠበቅ ምክንያት ነ ው እ የ ተባለ ብዙ ይነ ገ ራል ፡ ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ

Page 5: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

5

ያለውን የ ጸጥታ ሁኔ ታ አ ሻሽሎ ህዝብ እ ን ደፈለ ገ መንቀሳቀስና መሥራት

አብሮ መኖር እ ንዲችል የ ህግ የ በላይነ ት ማስጠበቅ ተገ ቢ ነ ው ፡ ፡ ግን

የ ህግ የ በላይነ ት ሊከበር የ ሚችለው ህግ ሲኖር ነ ው::አ ለ የ ሚባለው ሕግ

የ ሁሉም ሕጐች ምንጭና መሰረት ሕገ መንግሥት በህዝብ ምክክር

(ፓርቲሲፔሽን ) ያልተደነ ገ ገ ሕግ ስለሆነ ፣ አ ብዛ ኛው ህዝብ ይህንን

ሕግ ነ ው ብሎ ሊያከብረው አ ልቻለም፡ ፡ ሊያከብረውም አ ይገ ባውም፡ ፡

ሕጉ እ ራሱ ህዝብ ለህዝብ እ ንዲጋጭ በጥቂቶች ተጠንቶ ከጫካ በመጣ

በጥላቻና ከፉፍሎ የ መግዛ ት ር እ ዪት ላይ የ ተመሰረተ ነ ው:: ዛ ሬ ጥያቄው

መሆን ያለበት እ ንዴት እ ዚህ ደረ ጃ ላይ ደረ ስን ሳይሆን እ ንዲት

እ ስከዛ ሬ ህዝቡ ር ስ በርሱ አ ልተላ ለቀም ነ ው? ዛ ሬ የ ኢትዮጵያ ህዝብ

እ ር ስ በርሱ የ ማይተላ ለቀው

እ ግዚአብሔርን ፈርቶ፣ ወይንም ባህሉ፣ የ ብዙ ዘመናት የ አ ብሮነ ትና

የ ኢትየ ጵያዊነ ት ስሜት ስላ ሸ ነ ፈው እ ንጂ፣ እ ንደ ሕግ መንግሥቱ

ቢሆንማ ይህ ህዝብ ከብዙ ዓመታት በፊት ተላ ልቆ አ ገ ሪቱ ተበታትና

ነ በ ር ::

የ ቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነ ጋሶ ጊ ዳዳ አ ርቃቂ ኮሚቴ አ ባልና ሕገ

መንግሥቱን ያፀ ደቀው አ ካል ሰብሳቢ ነ በሩ፡ ፡ የ ምክር ቤቱም

ሊቀመንበር እ ሳቸው ነ በሩ፡ ፡ ለአ ዲስ ስታንዳርድ ጋዜጣ በሰጡት

ኢንተርቪው ላይ እ ንዲህ ይላሉ፡ ፡

That is one of the major points where looking back in retrospect we did

not think properly. We knew that there was no proper atmosphere where

different parties could organize meetings with their members to discuss

on the draft constitution before it became final. That is one of the biggest

shortcomings ....እ ን ደገ ና ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ሌላ ትልቅ የ ሽግግሩ

ፓርላማም ረ ቂቁን ካፀ ደቀው በሁዋሏ We should have presented it back

to the people of Ethiopia in a form of referendum where the people

could have had the chance to decide on whether what we formulated was

according to their own wish. That we did not do. I believe it was a

mistake.... I fear if something is not done this constitusion will not hold

the country together.

ዛ ሬ የ ህዝብ ጥያቄ ያ ስህተት ይታረም ነ ው:: ያ ሬፈረ ንደም ይካሄድ

ነ ው:: በዚህ ህግ አ ን ገ ዛም ነ ው:: ይህንን ታሪካዊ ስህተቶች አ ርመው

Page 6: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

6

የ ኢትዮጵያ ህዝብ የ መከረ በት ሕገ መንግሥት እ ንዲረ ቀቅና እ ንዲጸድቅ

ነ ው ጥያቄው::

የ ኢትዮጵያ ህዝብ ዶ/ር አ ብይ አ ህመድን ነ ው እ ንጂ፣ ሕገ መንግስቱን

ወይም ኢህአ ዲግን አ ይደለም የ ተቀበለው:: ኢህአ ዲግንማ ሲዋጋው፣

ሲታገ ለው ኖረ ፡ ፡ ሕገ መንግስቱንማ የ ዘ ር ፖለቲካ ኤትኒ ክ ፖሊሲ

መስርቶ ህዝቡን ሲያፋጀው ነ ው የ ኖረው፡ ፡ ዶ/ር አብይ አ ህመድን ህዝብ

የ ተቀበላቸው የ ዘ ር ፖለቲካን ያጠፋሉ፣ የ ኢትዮጵያን ህዝብ

ያስተባብራሉ፣ ያስማማሉ በሚል እምነ ት ነ ው፡ ፡ ዶ/ር አ ብይ

የ ኢትዮጵያ ህዝብ አ ልመረጣቸውም፡ ፡ አ ንድ ፓርቲ ነ ው የ መረጣቸው፡ ፡

ነ ገ ር ግን አብዛ ኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ እ ን ደ አ ንድ ፓርቲ ተመራጭ

ሳይሆን ፣ እ ን ደ ኢትዮጵያዊ ተመራጭ አ ድርጐ ነ ው የ ተቀበላቸው፡ ፡

ዶ/ር አ ብይ አ ህመድ የ አ ንድ የ ብሄር ፓርቲ ሊቀመንበር የ ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒ ስትር በመሆናቸው ኃላፊነ ታቸው እ ን ደሚጣረዝ ያውቃሉ፡ ፡

ፓርቲው ከፓርቲው መሪነ ት ቢያ ነ ሳቸው ከጠቅላይ ሚኒ ስትር ነ ትም

ይነ ሳሉ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ታላቅ ሁከት ይፈጥራል ፡ ፡ የ ብሄር ተወካይ

ሳይሆኑ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ተመራጭ ሲሆኑ ብቻ ነ ው ነ ው ዶ/ር አ ብይ ሙሉ

ስልጣን ከመላው ኢትዮጵያ ተረክበው ህግን ማስከበር ፣ ኢትዮጵያን

የ ዲሞክራሲያዊ የ ሰላምና የ አ ንድነ ት ሞዴል አ ድር ገ ው

የ ኢትዮጵያዊያን ን ፍላጐትና የ አ ፍሪካን ምኞት ሟሟላት የ ሚችሉትና

ታሪክ የ ሚሰሩት፡ ፡ ሐቁ ግን ይህ አ ይደለም፡ ፡

በዚህ ሁኔ ታ ዶ/ር አብይ የ መጀመሪያ ኃላፊነ ታቸው ለመረጣቸው ፓርቲ

ነ ው ወይስ ለኢትዮጵያ ህዝብ? የ ሚለው ጥያቄ አ ነ ጋጋሪ ነ ው፡ ፡ ዶ/ር

አብይ ከዚህ ወጥመድ ውስጥ መውጣት የ ሚችሉት ራሳቸውን ከፓርቲአ ቸው

ተጽእ ኖ አ ላ ቀው የ ኢትዮጵያን አ ጀንዳ ይዘው ሲራመዱ ብቻ ነ ው፡ ፡

ይህንንም ማድረግ የ ሚያስችላቸው ብዙ አማራጭ እ ንዳለ እ ሳቸው

ያውቃሉ፤ ወይዘ ሮ መስከረም አ በራ ባቀረ በችው ፅሁፍ ላይ

በፓርሊያመንታሪ ስር አ ትና ፕሬዚዳንሺያል ስር ዓት መካከል አማካኝ

መንገ ድ እ ንዳለ ጠቁማለች:: ይህንንም ሌላ አማራጭ ለውይይት

አ ቅር ባለች ጥሩ የ አ ዋቂ ተመራማሪ ትንተና ነ ው፡ ፡ እ ኔ ደግሞ

እ ንድን ነ ጋ ገ ር በት የ ማቀር በው ሐሳብ ዶ/ር አ ብይ የ ኢህአ ዲግን ሕገ

መንግሥትና ፓርላማ በአ ዋጅ እ ንዲያፈርሱ፣ እ ሳቸው በአ ዋጅ

በሚሰጣቸው ሥልጣን መሰረትና የ ጊ ዜ ገ ደብ እ ስከ ምርጫው ድረስ

Page 7: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

7

በጠቅላይ ሚኒ ስትር ነ ት እ ንዲያ ገ ለግሉ፡ ፡ አ ዋጁ የ ብሔር የ ተደራጁ

የ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ሳይሆን ሀ ገ ራዊ አ ጀንዳ ያላቸውን ፓርቲዎች ብቻ

ተፎካካሪ ፓርቲ እ ንዲሆን እ ንዲያውጅ፤ ጠቅላይ ሚንስትር አ ብይ

የ ኦ ሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲን ወደ ኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ለውጠው

ሀገ ራዊ አ ጀንዳ ይዘው ለውድድር እ ንዲያቀርቡ፤ የ ብሔር ድርጅቶች

የ ብሔረ ሰባቸውን መብት ለማስጠበቅ በፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ ተፅ ዕኖ

የ ሚፈጥሩ የ ሲቪክ ድርጅቶች እ ንዲሆኑ ነ ው፡ ፡ ይህ የ ሆነ እ ን ደሆን

የ ዘ ር ፖለቲካ ቀስ በቀስ መጥፋት ይችላል ፡ ፡ ጠቅላይ ሚኒ ስትሩም

ከብሔር ፖለቲካ በላይ የ ሆኑ መሪ ይሆናሉ፡ ፡ ጠቅላይ ሚኒ ስትሩም የ ሙሉ

የ ኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ ሊኖረው የ ሚችል የ ኢትዮጵያ አ ጀንዳ ይዘው

በተጠና ከረ ማዕከላዊ መንግሥት ሀገ ር ን መምራት ይችላሉ፡ ፡

በግርድፉም ይህንን የ ሚመስል ሐሳብ አ ቀር ባለሁ፡ ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ

ለውጥ ሊመጣ የ ሚችለው የ ተለ ያ ዩ አማራጮችን መርምሮ ነ ው አ ዲስ ስር አ ት

መገ ንባት የ ሚቻለው::

በዓለም ውስጥ በዘ ር ፓርቲ የ ተመሰረተ የ ፌዴራል ሲስተም ፈልጌ

አጣሁ፡ ፡ በዘ ር የ ተመረጠ ፓርቲ ስልጣን ላይ የ ወጣ የ ትም ቦታ በዓለም

ውስጥ የ ለም፡ ፡ በአ ፍሪካ ውስጥ ሶስት አ ገ ሮች ና ቸው የ ፌዴራል ስር ዓት

ያላቸው፤ ኮሞሮስ ፣ ና ይጄሪያና ኢትዮጵያ ፤ ኢትዮጵያ ብቻ ና ት በዘ ር ፣

በቋንቋ የ ተመሰረተ ፌዴራሊዝም ያላት፡ ፡

ለምንድነ ው አ ዲስ ዲሞክራሲዎች በአ ፍሪካም በሌሎችም አሁጉሮች ቶሎ

የ ሚፈርሱት? በሚለው ጥያቄ ላይ ሁለት ታላላቅ የ ፖለቲካና የ ታሪክ

ሊቆች በጻ ፉት ላይ፣ Athoritorianizm and Elite origins of Democracy

የ ሚለውን መጽሐፍ መመልከት ይጠቅማል ፡ ፡ "Over 2/3 of countries that

have transitioned to democracy since World War II have done so under

constitutions written by the outgoing regimes”

በእ ብዛ ኛው እ ነ ዚህ ሀ ገ ሮች ና ቸው ሰላምና መረጋጋት አጥተው ያሉት::

ምክንያቱም ሕገ መንግስቱን የ ቀረ ፀው ያፅ ደቀው መንግስት በመሆኑ

ነ ው:: በዲሞክራሲ ስር አ ት ሕገ መንግስት ነ ው መንግስትን የ ሚወልደው::

ኢትዮጵያ ይህንን የ ማድረግ እ ድልዋ አ ሁን ነ ው:: ይህ ጊ ዜ ካመለጠ

ኢትዮጵያ የ ዘ ወትር ሽብር ና ምንዓልባትም የ መበታተን እ ድሏ ከፍተኛ

ይሆና ል ብዬ እ ገ ምታለሁኝ :: የ አ ገ ሪቱን ሁኔ ታ በጥሞና ለተከታተለ ይህ

እማራጭ የ ሌለው መፍትሄ እ ን ደሆነ የ ሚስማማበት ይመስለኛል ፡ ፡

Page 8: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

8

ለዶ/ር አ ቢይ ይህንን ማድረግ አ ስቸጋሪ መሆኑ ጥርጥር የ ለውም፡ ፡ ግን

ይህንን ውስብስብ ሁኔ ታ ጥሰው ለመውጣት የ አ ብዛ ኛው የ ህዝብ ድጋፍ

ይኖራቸዋል ፡ ፡ ይህንን የ መሰሉ ሀሳቦችን ይዞ ሕዝብ የ ሚነ ጋገ ር በት፤

ተነ ጋግሮም የ ሚስማማበት መድረክ ለመፍጠር እ ና የ ሀ ገ ር ን አ ቅጣጫ

ለመቀየ ስ ሁለት ጉባኤዎች ያስፈልጋሉ ብዬ አምና ለሁ፡ ፡

1. የ ሽግግር ጐባኤ፡ - የ ሽግግር ጉባኤ አስፈላጊነ ት

ኢትዮጵያ ውስጥ የ ዘ ለቄታ ሰላምን ለመመስረት የ ኢትዮጵያ ህዝብም

ከር ስ በር ስ ግጭት እ ንዲድን ህልውናውም እ ንዲጠበቅ የ ሚያስችል፣

ንድፈ ሀሳብ የ ሚቀርጽ፣ ከህዝቡ ጋር ቀጥታ የ ሚያ ነ ጋግር ጉባኤ

ማዘ ጋጀት አ ስፈላ ጊ ነ ው ብዬ አምና ለሁ፡ ፡ የ ኢትዮጵያን አ ቅጣጫ

የ ሚቀይሰው ህዝብ መሆን አ ለ በት፡ ፡ ስለዚህ ዶ/ር አብይ አ ህመድን

የ ሚያግዝና ህዝባዊ የ ሆነ አ ቅጣጫ ሊሰጣቸው የ ሚችል ጉባኤ በአ ስቸኳይ

መጠራት አ ለ በት፡ ፡ ሁሉም ብሔረሰቦች፣ የ ፖለቲካ ድርጅቶች፣

የ ሰብአ ዊ መብት ጠባቂዎች፣ የ ሃ ይማኖት አ ባቶች፣ የ ወጣት ማህበራት፣

አ ክቲቪስቶች የ ተወከሉበት ጉባኤ ተጠርቶ የ ጥቂት ቀና ት ወይም እ ን ደ

አ ስፈላ ጊ ነ ቱ የ ብዙ ቀና ት ውይይት አ ድርጐ አ ቅጣጫ (Road Map)

የ ሚያሳይ ውሳኔ ላይ እ ንዲደር ስ መደረግ አ ለበት፡ ፡ እ ዚህ ጉባኤ ውስጥ

ለመግባት መመዘ ኛው በግልጽ የ ማያጠያይቅ መሆን አ ለበት፡ ፡

በኢትዮጵያ አ ንድነ ት፣ በዳር ድንበሯ፣ በህዝቦቿ እ ኩል ነ ት፣

በዲሞክራሲ ስር ዓትና በሰላማዊ ትግል የ ሚያምኑ መሆን አ ለ ባቸው፡ ፡

ይህንን የ ማያሟሉ ድርጅቶች እ ዚህ አ ገ ርም፣ እ ዚህ ጉባኤም መገ ኘት

የ ለ ባቸውም፡ ፡ አ ለ በለዚያ የ ሚፈለ ገ ውን አጠቃለይ ስምምነ ት ላይ

መድረስ አ ስቸጋሪ ይሆና ል ፡ ፡ ይህ ጉባኤ የ ሚነ ጋገ ር ባቸው ዋና

ዋናዎቹ፣ ህግ መንግሥቱን ስለማረም ወይንም ስለመለወጥ፣ የ ምርጫ

ቦርድን ስለመመስረት የ እውነ ት፣ የ እ ር ቅና የ ፍትህ ኮሚሽንን

ስለማቋቋም በሚሉት ር እ ሶች ላይ ነ ው:: እ ነ ዚህ እ ባላት የ ሚመረጡት

በመንግስት ሳይሆን በህዝብ ነ ው:: ይህንን አመራረጥ ዘ ዴ የ ሚያጠና

ቡድን ማቋቋም የ መጀመሪያው ሥራ ሊሆን ይገ ባል ::

በእ ነ ዚህ ጉዳዮች ላይ የ ሚደረ ስባቸውን ስምምነ ቶች እ ንዴት አ ድርጐ

ለህዝብ ማቅረብና ህዝብ እ ንዲወያይበት ለማድረግ ይህን ጉባኤ

የ ሚቀርጽ አ ዘ ጋጅ ኮሚቴ ከመንግሥት ተቋማት ሳይሆን ከህዝብ መካከል

Page 9: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

9

ይመረጣል ፡ ፡ ይህ ሁሉ ረጅም ጊ ዜ ሊወስድ ይችላል ፤ ግን ይህ ፕሮሰስ

እ ስከተጀመረ ድረ ስ ህዝቡ ወዴት አ ቅጣጫ እ ን ደሚሄድ ስለሚያውቀው

ተረ ጋግቶ የ እ ለት ኑሮውን ሊቀጥል ይችላል ፡ ፡

2. ሁለተኛው ጉባኤ

የ ሰው ልጅ ኑሮ ከእ ግዚአብሔር ሕግ ባሻ ገ ር በሀ ገ ራዊና

በኢንተር ና ሽና ል ሕግ ላይ የ ተመሰረተ ነ ው፡ ፡ መንግሥታት በሀ ገ ራቸው

ውስጥ በተፈጠረው የ ጸጥታ መደፍረ ስ ፣ ወንጀለኞችን ህግ ፊት ለማቅረብ

ይገ ደዳሉ፡ ፡ ይህንንም ለማድረግ አ ቅም ከሌላቸው ወይንም ሁኔ ታው

የ ማያመች ከሆነ ገ ለ ልተኛ ለሆኑ አ ቅሙ ላ ላቸው የ ኢንተር ና ሽና ል ፍርድ

ቤቶች ወይም ትሪቡናሎች ያቀርባሉ፡ ፡ እ ንደ Hague, ICC, Tribunal

በሩዋንዳ ጉዳይ ላይ አ ሩሻ ላይ የ ተቋቋመ ኢንተር ና ሽና ል ትሪቡና ል

ምሳሌ ነ ው፡ ፡ በላይቤሪያና በኬንያ ፣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦ ፍ

ኮን ጎ ለደረ ሰው ግፍ ተጠያቂ የ ሆኑ ወደ ICC ተልከዋል ፡ ፡ አ ሁን

በባለፈው ዘመን የ ተፈጠረ አ ዲስ ሀሳብ (transitional justices) ወይም

የ ሽግግር ፍትህ (restorative justices) በተወሰኑ የ አ ፍሪካ ሀገ ሮች

ተሞክሯል ፡ ፡ ይህም የ መጀመሪያው የ ሀቅ፣ የ ዕ ር ቅና የ ፍትህ ኮሚሽንን

በማቋቋም ነ ው፡ ፡ ዴሞክራሲያዊ ካልሆኑ ና ብዙ ኢሰብአ ዊ ድር ጊ ቶች

ከፈጸሙ ስር ዓት ወደ ዲሞክራሲያዊያና ሰላማዊ ስር ዓት ለመሸጋገ ር

ብሔራዊ ዕ ርቅና መረጋጋት ያመጣል ተብሎ በብዙ ታዛ ቢዎችና አ ዋቂዎች

ታምኖበታል ፡ ፡ መንግሥት የ ጥፋቱ አ ካል ሆኖ፣ ተጠያቂ ሆኖ የ ጥፋቶች

ሁሉ የ በላይ ተመልካች ሆኖ ራሱ ይህንን አ ይነ ት ኮሚሽን ሊያቋቁም

አ ይችልም፡ ፡ ትርጉምም አ ይኖረውም፤ ይህ አ ሰራር ከአ ፍሪካ ውስጥ

ሶስት አ ገ ሮች ውስጥ ተሞክሯል ፡ ፡ በመጀመሪያ ደቡብ አ ፍሪካ፣ ከዚያም

ሩዋንዳና ላይቤሪያ በሶስቱም ሀገ ሮች ሰርቻለሁ፡ ፡ የ ሶስቱንም

ሀገ ሮች የ ኮሚሽን የ ስራ ውጤት በቅርብ ተከታትያለሁ፡ ፡ ይህ አ ሰራር

የ ሚያጠቃልለው አ ራት ነ ጥቦችን ነ ው፡ ፡ በወንጀል መጠየ ቅ(Criminal

prosecution) እውነ ትን ፍለጋ (Truth seeking) ካሳ የ መክፈል

(Reparations) አ ዲስ ህጉችን (Reform laws) ስለማውጣት ጉዳይ ነ ው፡ ፡

ይህ (Prescriptive) ወይም ቋሚ የ ሆነ የ አ ሠራር ሕግ ሣይሆን መንፈሱን

ያዘ ለ ከሀ ገ ሩ ባህልና ተጨባጭ ሁኔ ታ ጋር የ ተዛመደ አ ሰራር እ ያንዳንዱ

ሀገ ር መፍጠር ይኖርበታል ፡ ፡

Page 10: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

10

ኢትዮጵያን ወደፊት የ ሚያራምዳት ፍትህና ብሔራዊ እ ርቅ ነ ው፡ ፡

ብሔራዊ እ ርቅ ያለ እውነ ት ሊኖር አ ይችልም በማናቸውም ወገ ን

የ ተፈጸመው ግፍ ጥርት ብሎ መውጣትና መነ ገ ር አ ለ በት፡ ፡ ያጠፉ ሰዎች

በይፋ መውጣት አ ለባቸው፡ ፡ በዳይና ተበዳይ ፊት ለፊት መተያየ ት

አ ለ ባቸው፡ ፡ የ ተበደለውም ካሳ ሊያገ ኝ ይገ ባል ፡ ፡ አ ለፍትህና

አ ለ እውነ ት እ ር ቅ አ ይኖርም በሚለው ጽንሰ ሐሳብ ላይ የ ተመሰረተ

ነ ው፡ ፡

በደቡብ አ ፍሪካ በቢሾፕ ዴዝሞንድ ቱቱ ይመራ የ ነ በረው ትሩዝ ኤንድ

ሪኮንሲሌሽን ኮሚሽን ለብዙ ዓመታት በይፋ ተካሂዷል፤ ውጤቱ አ ከራካሪ

ነ ው፤ አ ብዛ ኛው ህዝብ አውነ ቱ በሚገ ባ አ ልወጣም፣ ፍትህም አ ልተሰጠም

ይላል ፡ ፡ ስለዚህ ነ ው ዛ ሬ የ አ ፓርታይድ ውርስ በሀ ገ ሪቱ ሙሉ ለሙሉ

ያልተገ ፈፈው፤ የ ር ስ በር ስ ጥላቻ በሀ ገ ሪቱ ውስጥ በእኩል ነ ት ለመኖር

የ ሚያስችል ሁኔ ታ ኮሚሽኑ አ ላመቻቸም እ የ ተባለ የ ሚነ ገ ረው፡ ፡

የ ደቡብ አ ፍሪካ ህዝብ እ ን ደተከፋፈለ ነ ው፡ ፡ በሶስቱ ዋና

ህብረተሰቦች መካከል ያለው ግንኙነ ትና የ ሚያነ ጋግር ጥላቻ ገ ና ብዙ

ጊ ዜ ይቀረዋል ፡ ፡ እ ንደታሰበው በዳይና ተበዳይ ኮሚሽን ፊት ቀር ቦ

ለምን ያን ሁኔ ታ እ ን ደተፈጸመ ተነ ጋግረው፣ ተላቅሰው፣ በኋላም

ተባር ከው በሰላም ይኖራሉ የ ሚለው ግምት ብዙ አ ከራክሯል ፡ ፡

ምክንያቱም የ አ ፓርታይድ መሪዎች ኢሰብአ ዊ ድር ጊ ቶች በፈጸሙት ላይ

ፍትህ አ ልሰጡም፡ ፡ ለተበዳዮችም ካሳ አ ልተሰጠም፤ ሁሉም እውነ ት

አ ልወጣም የ ሚሉ ብዙዎች ና ቸው፡ ፡ ከአ ፖርታይድ በኋላ በ ነ ጻ ዋ ደቡብ

አ ፍሪካ የ መጀመሪያው ፕሬዝደንት የ Mr Nelson Mandela ባለቤት

የ ነ በሩት ወ/ሮ ዊኒ ማንዲላ የ ባለቤታቸውን ውሳኔ ና ይህንን አ ሰራር

አውግዘ ዋል ::

ወ/ሮ ዊኒ ማንዴላ ሲና ገ ሩ እ ንዲህ አ ሉ “look at the truth reconciliation

shared He should never have agreed to it what good dose a truth do how

does it help any one where and how their loved once were killed and

buried”

ከሀያ ስምንት ዓመት በፊት ያከተመው የ አ ር ባ ሶስት ዓመታት

የ አ ፓርታይድ ስር አ ት ቁስልና መከፋፈል አ ልተፈወሰም፡ ፡

Page 11: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

11

ላይቤሪያም ነ በርኩኝ ፤ በኮሚሽኑ ብዙ ስብሰባዎች ላይ ተገ ኝቻለሁ፡ ፡

ባጠቃላይ ከባድ ግፍ ፈጽመዋል የ ተባሉት አ ን ዳንዶቹ በህዝብ ተመርጠው

አ ዲስ መንግሥት ውስጥ ገ ቡ፡ ፡ ሌሎቹም በተፈጸመው ግፍ የ ሚጠየ ቁት

ከተለያ የ አ ቅጣጫ ድጋፍ ስላ ገ ኙ ትሩዝ ኤንድ ሪኮንሲሊዬሽን ኮሚሽን

በአ ስራአ ራት ዓመት ውስጥ ለሞቱት፣ ለተሰደዱት፣ ለተቆራረጡት፣

ለተሰቃዩ ት እ ና ለቤተሰቦቻቸው ፍትህም፣ እ ር ቅም ሳያ ገ ኝ ካሳም

ሳይከፈል በብዙ መቶ ሺህ ገ ጾ ች የ ሚቆጠር ሪፖርት አ ቅር ቦ ተበትኗል ፡ ፡

የ ላይቤሪያ ችግር ኮሚሽኑ ን ያቋቋመው መንግሥት ስለሆነ ና የ መንግሥቱ

አ ባሎች አ ብዛ ኞቹ በወንጀሉ የ ሚጠየ ቁ በመሆናቸው ህዝቡን

የ ሚያሰባስብ፣ የ ሚያቀራርብ፣ የ ሚያስታርቅ ባለመሆኑ ፋይዳ የ ሌለው

ሙከራ ነ በ ር :: የ ኢትዮጵያ ጉዳይ ይህንን አ ቅጣጫ የ ያ ዘ ይመስላል ፡ ፡

ሩዋንዳ ወደ አ ንድ ሚሊዮን የ ሚጠጉ ዜጎ ች ከተገ ደሉ በኋላ

የ መጀመሪያውን የ ዩ ና ይትድኔ ሽን አ ር ዳታ ሰጪ ቡድን የ መራሁት እ ኔ

ነ በ ርኩ፡ ፡ ሬሳዎች ሲለቀሙ፣ ሲሰባሰቡ አ ገ ሪቱ ከባድ ትርምስ ውስጥ

ላይ ሆና የ ሩዋንዳ ፓትሪዮቲቭ ፍሮንት(Ruwanda Patrotive Front)

አ ገ ሪቱን ለማረ ጋጋት በሚሞክርበት ጊ ዜ እ ዚያው ነ በ ርኩ፡ ፡ ሩዋንዳ

ከዚያ እ ልቂት በኋላ ህዝቡን አ ንድ ለማድረግ ብዙ ጥረት አ ድርጋለች፡ ፡

እ ነ ዚህ ብዙ የ ተለያ ዩ ቅን ሙከራዎች፣ ህዝቡን አ ረ ጋግቶ ወደ እ ር ቅ

ጉዞ ማሸጋገ ር ተችሏል ፡ ፡ እ ርቅ በአ ንድ ቀን በጥቂት ዓመታት የ ሚመጣ

አ ይደለም፡ ፡ ጉባኤ ላይ ተገ ኝቶ በማጨብጨብና በመተቃቀፍ፣ በመላቀስ

የ ሚፈታ አ ይደለም፡ ፡ ጊ ዜ፣ ጥረት፣ ትዕግስት እ ና መልካም አ ስተዳደር

ይጠይቃል ፡ ፡ በሩዋንዳ ጉዳይ ላይ እውነ ት ወጥቷል :: ያልተነ ገ ረ

እውነ ት የ ለም፡ ፡ ከፍተኛ ወንጀል የ ሰሩ በአ ገ ር ውስጥ ፍርድ ቤትና

በአ ሩሻ ትሪቡና ል (Arushia Tribunial) እ ንዲሁም በሄግ(Hague) ፍርድቤት

ቀር በው ፍርድ አ ግኝተዋል ፡ ፡ በመካከል ላይ የ ሚገ ኙ ገ ዳዮች፣

አጥፊዎች፣ ተባባሪዎች በህብረተሰቡ ውስጥ ተቀላቅለው እ ንዲኖሩ፣

ጋቻ በሚባል ባህላዊ ስር ዓት ህብረተሰቡ የ እ ያን ዳንዱን አጥፊዎች

ወንጀል እ የ ተመለከተ የ ሚቀጡበትንና ወይንም ከህብረተሰብ ውስጥ

ተቀላቅለው የ ሚኖሩበትን ሁኔ ታ አመቻችቷል ፡ ፡ አጥፊዎች ብዙ

ስለ ነ በሩ፣ ተበዳዮችም ብዙ ስለ ነ በሩ የ ሀ ገ ሪቱን አ ንድነ ት

ለማስከበር ሀገ ሪቱ በአ ንድነ ት ወደ እ ድገ ት እ ንድታተኩር እ ነ ዚህ

የ ተለ ያ ዩ እ ርምጃዎች በመወሰዳቸው ዛ ሬ ሩዋንዳ በእድገ ት ከፍተኛ

እምርታ አ ስመዝግባለች፡ ፡ ቁስሉ በቀላ ል የ ሚረ ሳ ስላ ልሆነ በጥንቃቄ

ተይዞ ብዙ መሻሻል አ ሳይቷል ::

Page 12: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

12

የ ኢትዮጵያ ሁኔ ታ በመጠንም በአ ይነ ትም ከዚህ ጋር የ ሚወዳደር

አ ይደለም፡ ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በግልጽ የ ወጡ ወንጀሎች ተፈጽመዋል ፡ ፡

በቅርቡ እ ንደተፃ ፈውና በይፋ በሚዲያ እ ንድተገ ለ ፀው መንግስት

በህዝብ ላይ የ ፈፀመው በደል በጣም ዘ ግና ኝና አ ስቃቂ ነ በ ር :: ብዙ

ጊ ዚያት በፅሁፍም በንግግርም ኢትዮጵያ እ ን ደ ሩዋንዳ እ ን ዳትሆን

መጠንቀቅ አ ለብን ስል ብዙ ሰው እሹፎብኛል :: " የ ኢትዮጵያ ህዝብ

እ ን ደዚህ ያለ ጨካኝ አ ይሆንም:: ባህል ፣ ታሪክና እምነ ቱ ይህንን

እ ንዲያድርግ እ ይፈቅድለትም " ይሉኝ ነ በ ር :: ህግና አመራር ሲጠፋ

የ ባህልና የ እምነ ትን መስመሮች አ ልፎ በስው ውስጥ ያለ ክፋት ገ ሀድ

ይወጣል :: ማን እ ን ደዚህ ያሉ ድር ጊ ቶች በአ ገ ራችን ይፈፅማል ብሎ አ ስቦ

ያውቃል ? በህብረተሰቡ መካከል ዘ ር ን አ ስመልክቶ ብዙ መፈናቅል፣ ብዙ

የ ጥላቻ ዘመቻ፣ ብዙ ተነ ግሮ የ ማያልቁ ወንጀሎችና ጭካኔ ዎች

ተፈፅመዋል :: እ ነ ዚህ ሁሉ በህዝብ መካከል በቀላሉ የ ማይሽሩ የ አ ካልና

የ ስ ነ ልቦና ጉዳቶች አ ድርሰዋል ፡ ፡ ህዝቡም ተባብሮ፣ ተቻችሎ

እ ን ዳይኖር እ ንቅፋት ሆነ ዋል ፡ ፡ እውነ ቱም አ ልታወቀም፤ እውነ ቱን

ከውሸት አጥርቶ አውቆ ከፍተኛ ወንጀል የ ፈጸመ ፍርድ የ ሚያገ ኝበት

ቀላ ል ፣ ወንጀል የ ፈጸሙ ወይንም ተባባሪ የ ነ በሩ፣ ጥላቻ ያሰራጩ ሁሉ

በተበዳዮች ፊት እውነ ቱን ተና ግረው በዳይና ተበዳይ ይቅርታ ሰጪና

ይቅርታ ተቀባይ አ ብረው ሆነ ው ኢትዮጵያን ለመገ ንባት ብሔራዊ

የ እውነ ት፣ የ ይቅርታና የ ፍትህ ፣ ከመንግስት ነ ፃ የ ሆነ ኮሚሽን

መቋቋም አ ስፈላ ጊ ነ ቱ ሊፈተሽ ይገ ባል ፡ ፡ ይህንን ሊያደርግ የ ሚችል

ግን ኢህአዴግ አ ይደለም፡ ፡ ኢህአዴግ ራሱ ተጠያቂ ስለሆነ ፡ ፡ እ ነ ዚህ

የ ተፈፅሙት ብዙ ወንጀሎች ጥፋቶች በስር አ ቱ ተቋማት የ ተፈፅሙ እ ንጂ

በግለስብ የ ተፈፀሙ አ ድር ጎ ማቅረብ ትልቅ ስህተት ነ ው:: እ ያድበሰበሱ

ማለፍ ችግሮችን ማካበት ነ ው:: ስለዚህ የ መጀመሪያ ተጠያቂ ይህ

መንግስት ነ ው:: ይህ መንግስት ከሳሽም ተከሳሽም ሊሆን አ ይችልም::

ፍትሃ ዊ ሥርዓት ተግባራዊ ሊሆን የ ሚችለው የ ስር አ ት ሽግግር ሲኖር ብቻ

ነ ው፡ ፡ ሰላምም በመላው ኢትዮጵያ ሊስፍን የ ሚችለው ለግጭት ምክንያት

የ ሆኑት ተጠይቀው እውነ ት ሲወጣ፣ ካሳ ሲከፈልና ፍርድ ሲሰጥ ብቻ

ነ ው::

ወጣቱ ትውልድ

Page 13: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

13

ይህንን ለውጥ ያሽከረ ከረው ታላቁ ሞተር ወጣቱ ትውልድ ነ ው፡ ፡

ኢትዮጵያን የ መምራት ኃላፊትም፣ ብቃትም ሊኖረው የ ሚገ ባው ወጣቱ

ነ ው፡ ፡ ታላቁ ፈላ ስፋ አ ር ስቶትል እ ንዳለው፣ “ወጣቱ ተስፋ ለማድረግ

ስለሚጣደፍ ስህተትም ይሰራል፤ በቀላሉም ይታለላ ል (youth is easly

decived because it is quick to hope)”

ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ እ ድልም ነ ው፣ ስጋትም ነ ው፡ ፡ ብዙ

መስዋዕትነ ት ከፍሎ የ ኢትዮጵያን ህዝብ እ ዚህ አ ድርሷል ፡ ፡ ነ ገ ር ግን

ባለመማር ፣ ባለማወቅ፣ ባለማንበብ፣ በስሜት በመገ ፋት፣ አውቆም ሆነ

ሳያውቅ ከኢትዮጵያ አ ንድነ ት ውጪ ሌላ አ ጀንዳ ባላቸው የ ብዙዎች

መሳሪያ ሆኗል ፡ ፡ ባለፉት ሃ ያ ሰባት ዓመታት በተጠና መንገ ድ ሲሰራጭ

በ ነ በረው የ መንግሥት ፕሮፖጋንዳ በመታለሉ የ አ ጥፊ ተልእ ኮ ያላቸው

ለፈጠሩት ሐሰት ታሪክ የ ተጋለጠው ወጣቱ ነ ው:: በዚህ ሁኔ ታ ላይ

የ ሚገ ኘውን የ ወጣቱን አ ንድ ክፍል ወደ ኢትዮጵያ አ ጀንዳ ለመመለስና

ገ ንቢ እ ንጂ አ ፍራሽ እ ን ዳይሆን የ ሰላምና የ አ ንድነ ት ዘ ብ እ ንዲሆን

ብዙ ትግል ይጠይቃል ፡ ፡ በትምህርት ቤት ከሚሰጠው መደበኛ ትምህርት

ውጪ ለወጣቱ በያለበት ስለሚሰጠው ትምህርት አ ዲስ ስትራቴጂና ተቋማት

መፈጠር አ ለ ባቸው፡ ፡ ካድሬዎች፣ አ ክቲቪስቶች አ ሰባስቦ በየ ቦታው

በየ ቦታው ኢትዮጵያዊነ ትን ና የ ጋራ ባህሎችን እ ሴቶችን ፣

ስ ነ ምግባሮችን ለመስጠት ታላቅ አብዮታዊ ዘመቻ(Revolutionary

Campain) ለመስጠት የ ሚያስችል ታላቅ የ ረዥም ጊ ዜ ዘመቻ

(Revolutionary Campain) መከፈት አ ለ በት፡ ፡ ይህ የ ፖለቲካ

ፓርቲዎችን ና የ ብሔረ ሰብ ድርጅቶችን ትብብር ይጠይቃል ፡ ፡

በ 2018 ዓ .ም. አ ልሙንዲ ኢንዴክስ እ ን ደሚያሳየ ው የ ኢትዮጵያ ህዝብ

ዲሞግራፊ ከ0-14፣ 43.4%፣ ከ15-24፣ 20.11%፣ ከ 25-54፣ 29.58%፣

ከ55-64፣ 3.9% ከ65 በላይ 2.8% ነ ው የ ህዝቡ አ ከፋፈል ፡ ፡ ይህ

የ ሚያሳየ ው ምንድነ ው፣ 64% የ ሚሆነ ው የ ኢትዮጵያ ህዝብ እ ስከ 24

ዓመት ህጻ ን ና ወጣት መሆኑን ነ ው፡ ፡ ከዛ ሬ 27 ዓመት ጀምሮ ከሰባት

ዓመት በላይ የ ሆኑት ከ 10 እ ስከ 54 ያሉት ብቻ 70% በኢህአዴግ ጊ ዜ

ያደጉ የ ተማሩ የ ሰሩ ወጣቶች ና ቸው፡ ፡ ዛ ሬ 54 ዓመት የ ሆኑት

የ ኢህአዴግ ሲገ ባ 27 እ ድሜ ስለ ነ በራቸው ወጣቶች ነ በሩ፡ ፡ በስራም

ሆነ በትምህርት ዓለም ኢህአዴግ የ ዘ ር ፖለቲካ የ ተበከሉ፣ ወይንም

የ ተጎ ዱ፣ ወይንም የ ተጋለጡ ና ቸው፡ ፡ ይህ አ ስደን ጋጭ ነ ው፡ ፡

አብዛ ኛው ሥራ አጥ እ ዚህ ውስጥ ይጠቃለላል ፡ ፡ አ ብዛ ኛው የ ታሰረ ፣

Page 14: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

14

ወንድሙ፣ እ ህቱ፣ የ ቅርብ ዘመድ የ ታስረ ባቸው፣ የ ተገ ደለባቸው፣

በተለያ ዩ መንገ ዶች የ ተጠቁ ሁሉ እ ዚህ ውስጥ ይገ ኛሉ፡ ፡ ይህ ህዝብ

በጣም የ ተቆጣ ህዝብ ነ ው:: ይህ የ ሚያሳየ ው ኢትዮጵያን ወደ ሰላማዊ

ዲሞክራሲያዊ ስር ዓት ለማሸጋገ ር ብዙ ስራ እ ን ደሚጠይቅ ነ ው፡ ፡

በተባበሩት መንግሥታት (UNFPA) ጥናት መሰረት፣ በ 2050 ከ0-24 ያለው

ትውልድ ብዛ ት አ ፍሪካ ወስጥ በ 50% ይጨምራል ፡ ፡ በ 2050 አ ፍሪካ

በወጣት ህዝብ ብዛ ት ታላቋ አ ህጉር ትሆና ለች፡ ፡ ከ18 ዓመት በታች

ካሉት ወጣቶች በዓለም ውስጥ ከሰላሳዎች አ ንዷ ኢትዮጵያ ነ ች፡ ፡

የ ኢትዮጵያ ህዝብ ብዛ ት በ 2050 መቶ ሰማንያ ስምንት ሚሊዮን አ ራት መቶ

ሃምሳ (188,450,000) ሺ ይሆና ል ተብሎ ይገ መታል ፡ ፡ ከና ይጄሪያ ቀጥሎ

በአ ፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የ ህዝብ ቁጥር ያላት ሀ ገ ር ሆና ትቀጥላለች

ማለት ነ ው:: ኢትዮጵያ ዛ ሬ ከ18 ዓመት በታች ያለው ህዝብ ብዛ ት 48.7%

ከሠላ ሳ ዓመት በኋላ ይኸው ትውልድ ከሚወልዳቸው ልጆች ጋር ተደምሮ

ምን ዓይነ ት ደሞግራፊ እ ን ደሚኖር ስን ረ ዳ አ ሳሳቢነ ቱ ግልጽ ነ ው፡ ፡

ጠቅላይ ሚኒ ስትር ዓብይ አ ህመድ በዚያን ጊ ዜ የ 72 ዓመት ዕድሜ ላይ

ይደር ሳሉ፡ ፡ በጡረታ ዘመናቸው ይህንን የ መሰለ መድረክ ላይ ወጥተው

ዛ ሬ ስላ ዘ ጋጁት ወይንም ስላ ላ ዘ ጋጁት ወጣት በጸ ጸ ት ወይንም በኩራት

የ ሚና ገ ሩበት ወቅት ይመጣል ፡ ፡ ይህም ኢትዮጵያ ዛ ሬ እ ን ደምናውቃት

ትቆያለች በሚል ግምት ነ ው::

ያልተማረ ፣ ስራ የ ሌለው፣ ማንበብ፣ ማዳመጥ፣ የ ማይፈልግ፣

የ ማይችል፣ ሁሉን የ ሚያውቅ የ ሚመስል፣ እውቀትን የ ሚያጣጥል፣

ከማናቸውም ወገ ን በሚነ ዛ ወሬ እ ን ዳመቸው የ ሚዋዥቅ ወጣት በበረ ከተ

ቁጥር የ ኢትዮጵያ ሴኩሪቲ ስጋት እ የ ከረ ረ ይመጣል ፡ ፡ እ ያደገ

በሚመጣው ሥራ አጥነ ት ድንበር አ ቋርጦ የ ሚሄደው ቁጥር ብዛ ት ሌላ

አማራጭ በማጣት ሽብርተኞች ሰፈር በመግባት(Rdicalization) በሰውና

በመሳሪያ ሕገ ወጥ ትራፊክ ውስጥ በመሳተፍ የ አ ካባቢውም የ ሀ ገ ሪቱም

የ ጸጥታ ችግሮች ምንጮች የ ሚሆኑት የ ዛ ሬዎቹ ወጣቶች ስለሚሆኑ ፣

በሰውና በሰው ኃይልና ላይ ከባድ ኢንቨስትመንት (በማስተማር ፣

በማሰልጠን ፣ በማደራጀት) ካልተደረ ገ የ ኢትዮጵያና የ አ ካበቢው ጸጥታ

ወደ አ ልታወቀ አ ደገ ኛ ሁኔ ታ ያመራል ፡ ፡

ህገ ወጥ የመሣሪያ ዝውውር

Page 15: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

15

የ ህ ገ ወጥ መሣሪያዎች እ ንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ እ የ ጨመረ መሄዱ

ይነ ገ ራል ፡ ፡ ለግል ጥበቃና ዝና ከሚያስፈልገ ው በላይ ብዙ መሣሪያዎች

በአ ንድ ማህበረ ሰብ፣ በአ ንድ ቤተሰብ ውስጥ ይገ ኛሉ ይባላ ል ፡ ፡ ይህ

ከፍር ሃ ት ከስጋት፣ በመንግሥትና በክልል ሃ ይሎች እምነ ት ማጣት ላይ

የ ተመሰረተ ነ ው፡ ፡ በቅርቡ ዘ አ በሻ በሚለው ድረ ገ ጽ እ ን ደ

አ ዳመጥኩት፣ መትረ የ ስ ፣ ስና ይፐር ፣ ሽጉጥ፣ ክላ ሽ፣ ጥይቶችና

ቦን ቦች በይፋ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሸጣሉ ይባላ ል ፡ ፡ አ ር ፒጂ መቶ ሃ ያ

ሺ(120,000)ብር ፣ ክላ ሽ ከስልሳ አምስት እ ስከ ሃምሳ ሺ (65,000-

50,000) ብር ፣ ሽጉጥ ከአ ር ባ ሺ እ ስከ አ ስራ ሁለት ሺ(40,000-12000)

ብር መግዛ ት ይቻላል ይባላ ል ፡ ፡

ኢትዮጵያ አምስት ሀገ ሮችን ታዋስና ለች፣ ከድንበሮች ባሻ ገ ር ያሉ ብዙ

ጊ ዜ አ ንድ ባህል ያላቸው፣ ተመሳሳይ ቋንቋ የ ሚና ገ ሩ አ ንድ ቤተሰብ

ና ቸው፡ ፡ የ ኢሚግሬሽን መስሪያ ቤቶች ወይንም የ ድንበር ኬላዎች

ካሉባቸው አ ን ዳንድ ስፍራዎች በስተቀር ከሀ ገ ር መውጣትም ወደ ሀ ገ ር

መግባትም ቀላ ል ነ ው፡ ፡ በመኪና የ ሚገ ቡም በቀላሉ ድንበር ያሉ

ሰዎችን ጉቦ በመስጠት ያልፋሉ፡ ፡ በዚህም መልክ በዛ ሬ ጊ ዜ የ ሰው፣

የ ድራግ፣ የ መሣሪያ ፣ ህ ገ ወጥ እ ንቅስቃሴዎች በቀላሉ ይፈፅማሉ::

የ ተደራጁ ደላሎችና ነ ጋዴዎች በሽብርተኞች አማካይነ ት እ ን ደልብ

መንቀሳቀስ ችለዋል :: ኤኤክስኤክስ አ ፍሪካ (AXX Africa) የ ሚባለው

በእ ንግሊዝ አ ገ ር የ ሚገ ኝ መረጃ ኢንቲትዩ ት ባለፈው ነ ሐሴ ወር "Arms

Trade in the Horn of Africa” በሚል ር እ ስ ባወጣው ጥናት ላይ ጅቡቲ ዋና

የ ህ ገ ወጥ መሣሪያ ማመላለሻ ማዕከል እ የ ሆነ ች መሄዷን ዘ ግቧል ፡ ፡

ነ ጋዴዎችና መሳሪያዎች የ ሚያገ ኙት ጦር ነ ት ካለባቸው ሀ ገ ሮች ነ ው፡ ፡

በጅቡቲ የ ሚመጣው ከየ መን ጦረኞች የ ሚገ ዛ ነ ው፡ ፡ ከሱማሊያ ፣

ከሱዳን ፣ ከደቡብ ሱዳን ከነ ሱ አ ዋሳኝ ሀ ገ ሮች፣ ሴንትራል አ ፍሪካ

ሪፐብሊክ፣ ከዲሞክራቲክ ኮንጐና ከሊቢያ መሣሪያዎች በ ገ ፍ

ይዘ ዋወራሉ፡ ፡ የ ኢትዮጵያ መንግሥት በመሣሪያ አጠቃቀምና አ ያያዝ

ልውውጥ ንግድ ለ የ ት ያለ ሕግ አውጥቶ የ ጠበቀ ቁጥጥር ካላ ደረ ገ ሕግ

ማስከበር ከመንግሥትና ከክልሎች ቁጥጥር ውጭ ሆኖ ሀ ገ ሪቱ ወደ ውድቀት

እ የ ተን ሸራተተች ትሄዳለች፡ ፡

Page 16: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

16

ከጥቂት ዓመታት በፊት በኡጋንዳ ካምፖላ ዋና መስሪያቤቱ ለሆነ ው

ዩ ና ፍሪ ( UNAFRI) በአ ፍሪካ ውስጥ የ ቀላ ል መሣሪያዎች ሕገ ወጥ

እ ንቅስቃሴ ጥናት እ ንዳደርግ ተመድቤ ለ አ ንድ ዓመት ጥናቱን

አ ከናውኛለሁ፡ ፡ የ ጥና ቱንም ውጤት በአ ፍሪካ አ ህጉር የ ሚገ ኙ ሀ ገ ሮች

ፖሊሲ ኮሚሽነ ሮች ስብሰባ ላይ አ ቅርቤአ ለሁ፡ ፡ አ ቅራቢው እ ኔ

ስለሁንኩ ይመስለኛል ፤ የ ኢትዮጵያ መንግሥት ተጠሪ አ ልላ ከም፡ ፡

ይህን ጥናት ባደረኩበት ጊ ዜ በመሳሪያ አምራቾች፣ በመሳሪያ ደላሎች፣

መሣሪያውን በሚያጓ ግዙት የ ትራንስፖርት ባለቤቶች እ ና በተጠቃሚዎቹ

መካከል (End users) ያለው ግንኙነ ት የ ተወሳሰበ መሆኑን

ተረድቻለሁ፡ ፡ ምንም እ ንኳን ይህ ጥናት ትንሽ የ ቆየ ቢሆንም ሁኔ ታው

ከመባባስ በስተቀር ሆዳሞች መሣሪያ ለመሸጥ ሲሉ በአ ንድ ሀገ ር ውስጥ

እ ንዴት አ ድር ገ ው ሽብር ና ስጋት እ ንደሚፈጥሩ ለዚህም ሁኔ ታ

የ መንግሥት አ ካላት ሳይቀሩ ተባባሪ እ ንደሚሆኑ የ ሚያመለክት

ነ በ ር ፡ ፡

ከአ ራት ዓመት በፊት በተደረ ገ ጥናት The Gulf of Guinea ብዙ የ ምዕራብ

አ ፍሪካ ጠረፎችን የ ሚያካትተው ባህረ ሰላጤ The most dangerous

maritime zone in the world ተብሎ ነ በር ፡ ፡ ከዚያ በፊት የ ኛው

አጠገ ባችን ያለው Gulf of Eden ነ በር አ ስጊው አ ካባቢ፡ ፡ ቀደም ብሎ

ከኮሎምቢያ ድራግ ካርቴል በአውሮፓ አ ድር ገ ው የ ሚያመላልሱት ሕገ ወጥ

እ ንቅስቃሴም መንገ ድ ለውጦ አ ሁን Gulf of Guinea የ ተመረጠ ሆኗል ፡ ፡

በGulf of Guinea አ ድርጐ እ ስከ ሊቢያና በሜዲቴራንያን ጠረፍ አ ገ ሮች

ለማጓ ጓ ዝ በጣም ቀላል ሆኖ አ ግኝተውታል :: ከባህረ ሰላጤው ጀምሮ እ ስከ

ሜዲታራንያን ባህር ድረ ስ በቦኮሃ ራምና በሌሎች ህ ገ ወጥ

እ ንቅስቃሴዎች የ ተወረ ረ ምድረበዳ ኮሪደር ፈጥረው አ ለብዙ ችግር

ይንቀሳቀሳሉ፡ ፡ ይህ እ ንቅስቃሴ መሣሪያዎችን ይጨምራል ፡ ፡ ከጥቂት

ዓመታት በፊት ጊ ኒ ቢሳውም Narco Capital of the Wrold ተብላ

ተሰይማለች፡ ፡ የ ጊ ኒ ቢሳው አ ድሚራል ዋናው ለዚህ ድራግና መሳሪያ

አመላላሽ ካርቴል ኃላፊ ነ ው ተብሎ ተጠርጥሮ በFBI ተይዞ ፍርድቤት

ቀርቧል ፡ ፡ ብዙም የ መንግስት ባለስልጣኖች ከዚህ ጋር በተያያዘ ፍርድ

ቀር በዋል :: ይህን ያ ነ ሳሁበት የ መንግስት ባለስልጣኖች በዚህ

የ ተወሳሰበ ሕገ ወጥ እ ንቅስቃሴ ውስጥ ዋና ተዋንያን ሊሆኑ እ ን ደሚችሉ

ለማሳየ ት ነ ው::

Page 17: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

17

ሕገ ወጥ መሣሪያ እ ንቅስቃሴ ብዙ ዘ ርፎችን ስለሚነ ካ ጦር ነ ት

ለመቀስቀስም ለማፋፋምም የ ንግድ ብቻ ሳይሆን እ ን ደ ፖለቲካ አ ጀንዳ

የ ተያዘ ስለሆነ ሕግና ቁጥጥር ያስፈልገ ዋል ፡ ፡

የ ፅጥታ ሀይሎች ጥራት

የ መከላከያና የ ፖሊስ ሀይሎች በአመራር ደረ ጃም ሆነ በሠራዊቱ ውስጥ

ሙሉ ለሙሉ ብቃት አ ላቸው ብሎ ለመና ገ ር ያስቸግራል ፡ ፡ አ ንዳንድ

የ ኢትዮጵያ የ ጦር መሪዎችን ሩዋንዳም፣ ሱዳን ፣ ላይቤሪያም

አ ግኝቻዋለሁ፤ አ ልኮራሁባቸውም፡ ፡ እ ኔ በተለያ ዩ ወታደራዊ

ማሰልጠኛዎች ውስጥ የ ሰለጠንኩ ወታደር ስለሆንኩኝ መመዘ ን

እ ችላ ለሁኝ :: ብዙ ታላላቅ አ ዋቂ እ ዛ ዦችም ጋር ስርቺአ ለሁኝ :: ዛ ሬ

በሜቴክ ሙስና የ ተያዙ ለክስ የ ቀረቡ ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው የ ሰራዊቱ

አ ባሎች በሥነ ምግባራቸውና በዕውቀታቸው የ ሚያሳፍሩ ሆነ ው

ተገ ኝተዋል ፡ ፡ ህዝባችን በኃፍረት ነ ው የ ተሸማቀቀው:: በ የ ደረ ጃው

ያሉ ይህንን የ መሳሰሉ አ ለቆች ለ ፀጥታው መደፍረ ስ መፍትሔ ሳይሆኑ

ችግሮች ይሆናሉ፡ ፡

በየ ክልሉ ያሉት ኃይሎች ፖሊስና ልዩ ኃይል የ ሚባሉት የ ክልሉን ጥቅም

ወይም መመሪያ የ ሚጠብቁ እ ንጂ በፌዴራል መንግሥት የ ሚመሩ

ባለመሆናቸው ታላቅ ቀውስ ፈጥሯል ፡ ፡ የ ፖሊስና የ ልዩ ኃይሎች ገ ደብ

የ ሌለው ሥልጣን አ ደገ ኛ መሆኑ ለሁሉም ግልጽ ነ ው፡ ፡ በመከላከያ

ኃይልና በልዩ ኃይል የ ሥራ ኃላፊነ ት ልዩ ነ ት የ ለም፡ ፡ በተግባር ሲታይ

በክልል ያሉ ፖሊስና ልዩ ኃይሎች ኃላፊነ ታቸውን የ ሚመለከቱት ሰፋ ባለ

ኢትዮጵያዊነ ት መነ ጽር ሳይሆን በክልላቸውና በብሔራቸው መነ ጽር

ነ ው:: የ ክልል ሕገ መንግሥቱ የ ፌዴራል ሕገ መንግሥቱን ይጣረ ዛ ል ::

የ የ ክልሉ ሠራዊቶች ይዋጋሉ፣ ይገ ድላሉ:: ልክ የ ሁለት ሀገ ሮች ጦር ነ ት

የ ሚመስል በ የ ድንበሩ ጦር አ ሰልፈው ያጠቃሉ፤ ይከላ ከላሉ: አ ቅም

ሲያጥራቸው የ ፌዴራል መንግሥቱን ኃይሎች ይጠራሉ፣ ባላቸው ኃይል

ከሥልጣናቸው በላይ የ ሆነ ምንም ነ ገ ር የ ለም፡ ፡

ወደ ምርጫ እ የ ተቃረብን ባለ ንበት ወቅት እ ንዴት አ ድርጐ ነ ው አ ንድ

ክልል አ ቋርጦ ሌላ ክልል ሲገ ባ ፣ ሌላ አ ገ ር የ ገ ቡ በሚመስል በተወጠረ

የ ፖለቲካ ሁኔ ታ ህዝብ ተንቀሳቅሶ የ ፖለቲካ ፖርቲዎች እ ን ደልብ

ተና ግረው፣ አ ስተምረው ህዝቡን አ ደራጅተው ነ ው ለምርጫ የ ሚያዘ ጋጁት?

Page 18: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

18

ይህ ስንት ዓመት ሙሉ በካድሬዎች ሲታጠብ የ ነ በረ ሰራዊት እ ንዴት

አ ድርጐ ነ ው ኢህአ ዲግ ውጪ ለሌላ ተመራጭ ሁኔ ታውን ማመቻቸት

የ ሚቻለው? ከስር ጀምሮ ኢትዮጵያ በሚለው ታላቁ ስእ ል ክልል ውስጥ

ለማሰብና ለመስራት እ ንዲቻል በሠራዊቱ ውስጥ ብዙ ስራዎች እ የ ተሰሩ

ቢሆንም ብዙ ይቀራል ፡ ፡

ትጥቅ መፍታትና ከህብረተቡ ጋር መቀላቀል

(Demobilization Re-Intigration)

ምንም እ ንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የ ትጥቅ ትግል በሌሎች የ አ ፍሪካ

ሀገ ሮች ከምና ያቸው የ ተለ የ ቢሆንም፣ የ ትጥቅ ትግልን በመጠቀም

መንግሥትና ሥርዓትን እ ን ለውጣለን ብለው የ ተነ ሱ ኃይሎች ነ በሩ፡ ፡

አሁን ዶ/ር አ ብይ እ ን ደ ጀመሩት፣ እ ነ ዚህ ኃይሎች፣ የ ቀረ በላቸውን

ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀ ገ ር እ የ ተመለሱ ና ቸው፡ ፡ እ ኔ የ አ ን ጎ ላ ጦር ነ ት

ሲቆም፣ የ ትጥቅ መፍታትና ከህብረተቡ ጋር መቀላቀል (Demobilization

Re-Intigration Technical Officer) ሆኜ በተባበሩት መንግሥታት ፕሮግራም

ውስጥ ሰርቻለሁ፡ ፡ ትጥቅ ማስፈታትና ከህብረተሰቡ ጋር መቀላቀሉ

ለ ዘ ለቄታዊ መፍትሔ ወሳኝ ነ ው፡ ፡ ይህም አ ካሄድ ሥርዓት አ ለው፡ ፡

ሥርዓቱ ካልተጠበቀ ሰላምን ሊያደፈርስ የ ሚችል ሁኔ ታ ይፈጠራል ተብሎ

ይታመና ል ፡ ፡ የ አ ን ጎ ላ ን ፕሮግራም ስን ሰራ ከሞዛምቢክ ልምድ

ለመውሰድ የ ሞዛምቢክንም ተሞክሮ ፈትሸና ል ፡ ፡ የ ናሚቢያ ነ ፃ ነ ት

በሁዋላ የ ነ በረውን የ ትጥቅ መፍታትና ወደ ሰላማዌ ሕይወት መቀላቀል

ስኬታማ የ ሆነ ውን እ ን ደ ሞዴል አ ድር ገ ን ተጠቅመንበታል ፡ ፡ የ ሩዋንዳ

Ministry of Rehabilitation Social Intigraion ሲቋቋም አማካሪ ሆኜ

ሰርቻለሁ፡ ፡ የ ታጠቁትንም ያልታጠቁትንም በGenocide ጊ ዜ

የ ተፈና ቀሉትን ፣ የ ተሰደዱትን መልሶ ህብረተሰቡ ውስጥ ለመቀላቀል

እ ንዲቻል የ ተቋቋመ ሚኒ ስትሪ ነ በ ር ፡ ፡ እ ነ ዚህ የ ተለ ዩ ሁኔ ታዎች

ቢሆኑም ከልምዶቻቸው ብዙ ተመክሮ መውሰድ ይቻላል ፡ ፡

ትጥቅ መፍታት በመንግሥስትና በታጣቂ ኃይሎች መካከል ከሚኖር

ስምምነ ት ይጀምራል ፡ ፡ በስምምነ ቱ መሰረት የ ታጠቁ ኃይሎች ስም

ዝርዝር ፣ የ ታጠቁት መሳሪያ ብዛ ትና ዓይነ ት ይመዘ ገ ባል ፡ ፡ ትጥቅ

የ ፈቱት ኃይሎች አ ንድ ማረፊያ ሰፈር ይገ ባሉ፡ ፡ በዚህም ማረፊያ ሰፈር

ህብረተሰብ ውስጥ ተቀላቅለው በሰላም እ ንዲኖሩ የ ሚያስደርጋቸውን

Page 19: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

19

ትምህርት ይቀበላሉ፡ ፡ በሀ ገ ሩ የ መከላከያ ኃይል ውስጥ ለመቀላቀል

ብቃትና ፍቃደኝ ነ ት ያላቸው ወደ ሰራዊቱ ይቀላቀላሉ ሌሎቹም እ ን ደ

ጥያቄአ ቸው ሥራ እ የ ተፈለ ገ ይሰጣቸዋል ፡ ፡ በሙያ ለመሰልጠን

የ ሚፈልጉ ትምህርት ቤት እ ንዲገ ቡ ይደረ ጋል ፡ ፡ የ መቋቋም ችግር

ያለባቸው በስምምነ ቱ መሰረት እ ር ዳታ ይደረግላቸዋል ፡ ፡ ይህ

ሳይደረ ግ የ ቀድሞ ተዋጊ ዎችን ህብረተሰቡ ውስጥ እ ንዲቀላ ቀሉ ማድረግ

ለሰላም ጠንቅ ሊሆን ይችላል :: ይህንንም በተመለከተ ብዙ ሥራዎች

እ የ ተሰሩ መሆኑን እ ገ ነ ዘ ባለሁኝ ፡ ፡

ራስን የ መግለጽ ነ ፃ ነ ት (Freedom of Expression)

ሀሳብን በ ነ ፃ ነ ት የ መግለጽ መብትና ግዴታ በተለይም አ ዲስ

የ ዲሞክራቲክ ስርዓት በሚገ ነ ቡ ሀገ ሮች በሚገ ባ ባለመታወቁ፣

በአ ንዳንድ ሁኔ ታ ውስጥ ሰላምን ሊያና ጋ ይችላል ፡ ፡ በአ ንድአ ንድ

ሀገ ር እ ን ደ ሁኔ ታው፣ በግዴታና በመብት መካከል መስመር መዘ ርጋት

ይኖር በታል ፡ ፡ ችግሩ መንግሥት ትንሽ ፍንጭ ሲያ ገ ኝ ፣ ስንዝር ሲሰጡት

አ ንድ ክንድ ይወስዳል ፡ ፡ የ ፀ ረ ሽብርተኛ አ ዋጁ በምሳሌነ ት ሊጠቀስ

ይችላል ፡ ፡

በ 2001 እ .አ .አ . ከደረ ሰው የ አሜሪካ የ ሽብር ጥቃት (Nine Eleven) በኋላ

ብዙ ሀ ገ ሮች የ ፀ ረ ሽብርተኛ አ ዋጅ እ ንዲኖራቸው አሜሪካ

አ በረታታለች፡ ፡ በአ ፍሪካና በሌሎች አ ህጉሮች ያሉ መንግሥታት

ይህንን ሀሳብ ያለምንም ማንገ ራገ ር ቀለብ አ ድር ገ ው ለራሳቸው

መጠቀሚያ አ ደረ ጉት፡ ፡ ሽብርተኝ ነ ት የ ጠራ ዓለም አ ቀፍ የ ሆነ ትርጉም

ስለሌለው እ ያንዳንዱ መንግሥት እ ንዳመቸው እ የ ተረጐመ ነ ፃ ነ ትን ፣

ክር ክር ን ፣ ሰላማዊ ሰልፎችን ፣ በአጠቃላይ ስላማዊ ትግልን ና የ ሀሳብ

መግለፅ ን ነ ፃ ነ ት ማጥቂያ ህጋዊ ዘ ዴ አ ድር ገ ው ተጠቅመውበታል ::

ዛ ሬ ኢትዮጵያ ውስጥ እውነ ትና ውሸትን መለየ ት በጣም ያስቸግራል ፡ ፡

የ መንግሥትን ሚዲያ እ ያዳመጥን ምንጫችን ከአ ንድ ወገ ን ብቻ ሲሆን

እውቀታችን ውስን ይሆና ል ፤ ወይንም የ መንግሥስት መሣሪያ

እ ንሆና ለን ፡ ፡ የ ግል ሚዲያዎች የ ሚና ገ ሩትን ፣ የ ሚጽፉትን በሁሉም

ሶሻል ሚዲያና ሌሎችም ወይንም ገ ን ዘ ብ ለማግኘት፣ ወይንም ሰንሴሽን

ለመፍጠር የ ፖለቲካ ተልዕ ኮ አ ጀንዳ ያላቸው፣ ወይንም የ ማያውቁ ሰዎች

ሚዲያ ለመቅረብ እ ድል በማግኘታቸው የ ሚና ገ ሩት፣ የ ሚጽፉት ሁሉ

Page 20: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

20

ሀገ ሪቱን ምን ያህል አ ደጋ ላይ እ የ ጣለ እ ን ደሆነ ማጥናት አ ስፈላ ጊ

ነ ው፡ ፡

በተለይ ወጣቱ ከብዙ ዓይነ ት አ ስተማማኝነ ታቸው ካልተረ ጋገ ጠ ምንጮች

በሚያገ ኘው ዜና ወይም ወሬ እ የ ተዋከበ ለመወገ ን ፣ ለማገ ዝ

ይቸኩላል ፡ ፡ ይህ ወጣት ትውልድ ብዙ የ ማያ ነ ብ ግን ብዙ የ ሚና ገ ር ፣

ለማሞጐስም ለማውገ ዝም የ ሚቸኩል፣ ሶሻል ሚዲያ ላይ ጥቂት አ ረፍተ

ነ ገ ሮችን አ ንብቦ በታላ ላቅ የ ኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ አ ቋም መውሰድ

የ ሚደፍር ፣ በስድብ፣ በዘ ለፋ፣ የ ሃ ቀኞችን ልሳን የ ሚዘ ጋ ፣ ከአ ንድ

ከሚፈልገ ው አ ቅጣጫ ብቻ መረጃዎችን የ ሚቀበል፣ ሳያውቅ ሳያመዛ ዝን

የ ጠላት መሣሪያ ሊሆን የ ሚችል በመሆኑ ለሀ ገ ራችን ጸጥታ ትልቅ ስጋት

ይሆና ል ፡ ፡

አሁን ኢትዮጵያ ባለችበት በጣም ስስ ፣ በቀላሉ የ ሚሰበር (Fragile)

አ ሳሳቢ በሆነ ሁኔ ታ ውስጥ አ ንድ የ ሀሰት ወሬ ብዙ ህዝብ ሊያስጨርስ

የ ሚችልበት ሁኔ ታዎች ብዙ ና ቸው:: በሚዲያ አማካኝ ነ ትም ሆነ

በአ ደባባይ ወጥቶ የ ሚነ ገ ረው ገ ደብ እ ንዲኖረው አ ንድ ሕግ መፈጠር

አ ለ በት፡ ፡ አሁን ባለበት ዲጂታል ጀነ ሬሽን መቆጣጠር በጣም አ ስቸጋሪ

ቢሆንም በማስተማር ፣ ግዴታንና ሀላፊነ ትን ከማሰወቅ ጋር የ ተያያዘ

ፖሊሲ ሊቀየ ስ ይገ ባል ::

ይህ በኢንተና ሽና ል ሕግም የ ተደገ ፈ ነ ው፤ የ አ ፍሪካ ቻርተር Human

and Peoples Right Freedom of Speech Shall be exercised in respect of

the right of others collective security morality and common interest

ይላል ፡ ፡ ከዚያም ቀጥሎ ይህ ገ ደብ ዓላማው ምን መሆን እ ን ዳለበት

በዝርዝር አ ስቀምጦታል ፡ ፡ በእ ንደዚህ ዓይነ ት የ ሽግግር ወቅት

በግልጽ የ ኢትዮጵያን አ ንድነ ት የ ማይደግፉ፣ ድብቅ አ ጀንዳ አ ላቸው

ተብለው የ ሚጠረጠሩ አ ና ርኪስቶች ይሁኑ ፣ በተለያ ዩ ምክንያቶች

የ ተቆጡና የ ግልም ችግር ያለባቸው፣ ሀ ገ ር የ መከፋፈል፣ ህዝብ

የ ሚያጣላ ህዝብን ከማያቀራረብ፣ ከይቅርታ፣ ከፍቅር የ ሚያርቁ

በሀሰት ላይ የ ተመሰረቱ ማስረጃ የ ሌላቸው ታሪክና ዜና በሚያስራጩ

ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይ ትኩረት መደረግ አ ለበት፡ ፡

የ ሚዲያና የ ፓለቲካ ድርጅቶች የ ገ ን ዘ ብ ምንጫቸውን ለመንግሥት

ማሳወቅ አ ለ ባቸው:: ይህ በሁሉም ዴሞክራቲክ ሀ ገ ሮች በሕግ የ ተደነ ገ ገ

Page 21: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

21

ነ ው:: ይህም የ ኢትዮጵያ የ ውስጥ ፓለቲካና የ ፀጥታ ሁኔ ታ በውጭ አ ጀንዳ

እ ን ዳይመራ ያረ ጋግጣል :: በንግግር በጽሁፍና በመሳሰሉት በ freedom of

expression ነ ፃ ነ ት ሽፋን አ ድር ገ ው የ ኢትዮጵያን አ ንድነ ት የ ሚጐዱ

ግለሰቦች ካሉ የ ሚታገ ዱበት ሕግ ሊኖር ይገ ባል ::

የ አካባቢ ሁኔታና ሽግግር

የ አ ካባቢያችንን የ ፀጥታ ሁኔ ታ ከውስጥ የ ፀጥታ ሁኔ ታ ለይቶ ማየ ት

አ ስቸጋሪ ነ ው፡ ፡ የ ኢትዮጵያ የ ጸጥታ ሁኔ ታ፣ የ ኢኮኖሚ ዕድገ ት፣

የ ዲሞክራሲ መመስረት፣ የ ሰብአ ዊ መብት መጠበቅ፣ ከአ ካባቢው ሁኔ ታ

ጋር የ ተያያዘ ነ ው፡ ፡ የ ኢትዮጵያን ሁኔ ታ በቅርብም በሩቅም

በአ ይነ ቁራኛ የ ሚከታተሉ ብዙዎች ና ቸው፡ ፡ የ አ ፍሪካ ቀንድ በአ ሁኑ

ጊ ዜ The most militarized zone in the world ይባላ ል ፡ ፡ ታላላቅ

ሁኔ ታዎች በዓለም በተለይ በመካከለኛው ምስራቅና በአ ረቡ ዓለም

ሲከሰቱ አ ዲስ የ ሃ ይል አ ሰላ ለፍ በአ ፍሪካ ቀንድ ውስጥ እ የ ታየ ነ ው፡ ፡

የ መካከለኛው ምስራቅ የ ፖለቲካ ሁኔ ታ ግልጽ በሆነ መንገ ድ ለሁለት

መከፈሉና የ አ ፍሪካ ቀንድ ከዚህ ሁኔ ታ በቀጥታና በተዘ ዋዋሪ መንገ ድ

ከመቸውም ጊ ዜ ይልቅ ትኩረት የ ሚሰጡት ቦታ መሆኑ ኢትዮጵያን በቀጥታ

ይመለከታታል ::

ኤርትራ

ስለ ጎ ረቤት ሀ ገ ሮች ስን ነ ጋ ገ ር በመጀመሪያ ከላይ ከጠቀስኩት ሁኔ ታ

ጋራ ያልተያያዘ ስለ ኤርትራና ኢትዮጵያ ግንኙነ ት ትንሽ መና ገ ር

እ ፈልጋለሁ፡ ፡ እ ኔ የ ኤርትራ ፌዴሬሽን ከመፍረሱ ስምንት ወር በፊት

በምክትል የ መቶ አ ለቃ ማዕረግ ኤርትራ ነ በ ርኩ፡ ፡ ፌዴሬሽኑ የ ፈረ ሰ

ዕ ለት ጦር ይዤ አ ስመራ አ ካባቢ ተሰማርቼ ነ በ ር ፡ ፡ ከእ ዛ ን ጊ ዜ ጀምሮ

የ ኤርትራን ሁኔ ታ በቅርብ ተከታትያለሁ፡ ፡ ኤርትራ በውጊ ያ ግንባር

ተሰልፌአ ለሁ፣ ክፍለሀ ገ ሩን በበላይ አ ስተዳዳሪ ነ ት መርቻለሁ፡ ፡

ከአ ገ ር ከወጣሁም በኋላ ከኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ አ ባሎች ጋር በግል

ጓ ደኝ ነ ትም፣ በፖለቲካም በቅርብ ሰርተና ል ፡ ፡ የ ኤርትራን ህዝብ፣

የ ኤርትራን ፖለቲካ ከብዙ ሰዎች በተሻለ ሁኔ ታ አውቃለሁ፡ ፡

የ ኢትዮጵያና የ ኤርትራ እጣ ፋንታ ወደፊት አብሮ እ ንጂ ተለያይቶ

እ ን ደማይሆንም መገ ን ዘ ብ ይቻላል ፡ ፡ እ ኔ የ አ ንድነ ት ወገ ን

Page 22: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

22

ነ በ ርኩኝ :: ያ አ ልተቻለም፤ ነ ገ ር ግን ተቀራር ቦ መስራት ለጋራ ጥቅም፣

ለጋራ ህልውና አማራጭ የ ለውም፡ ፡ በመንፈሴ አሁንም ኤርትራንና

ኢትዮጵያን መለየ ት አ ልችልም፡ ፡ ከዚህ በፊትም፣ ከዚህ በኋላም

ኤርትራ ኢትዮጵያ ነ ች፤ ኢትዮጵያ ኤርትራ ነ ች ብዬ ነ ው የ ማምነ ው፡ ፡

ግን በግልፅ መታወቅ ያለበት ኤርትራ እ ሯሳን የ ቻለች ዳር ድንበሯ

በዓለም አ ቀፍ ሕግ የ ታወቀች ሀ ገ ር sovereign state ነ ች፡ ፡ የ ሁለቱ

መንግሥታት መለያየ ት የ ህዝቡን አ ብሮነ ትና አ ንድነ ት

አ ይለውጠውም፡ ፡ በኤርትራ ላይ የ ሚመጣ ጉዳት ኢትዮጵያን ይጎ ዳል ፤

በኢትዮጵያ ላይ የ ሚመጣ ጉዳት ኤርትራንም ይጎ ዳል ፤ ይህ የ መልካም

ጉርብትና ፖሊሲ መሰረታችን መሆን አ ለ በት:: ዶ/ር አብይ በወሰዱት

እ ርምጃ በግል በጣም ተደስቻለሁ፡ ፡ “The moment of Truth: Eritrea

and Ethiopia” በሚል ር እ ስ ድጋፌን ለመግለፅ በወቅቱ በሰፊው የ ተነ በበ

ጽሁፍም አ ቅርቤአ ለሁ፡ ፡

በሁለቱ ህዝብ መካከል ብዙ ጉዳት ደርሷል ፡ ፡ ይህንን ያህል ዘመን

በኤርትራ ምድር ላይ በአ ንድነ ትና በ ነ ፃ ነ ት ኃይሎች መካከል ውጊ ያ

ሲካሄድ ይህ ጦር ነ ት ህዝባዊ ጦር ነ ት(Civil War) ሆኖ አ ያውቅም፡ ፡

ጦር ነ ቱ በሁለቱ ኃይሎች መካከል ነ በ ረ ፡ ፡ ህብረተሰቡ ተጋብቶ ተዋልዶ

ባሕሉን አ ክብሮ እ ን ደ አ ንድ ቤተሰብ ተቀራር ቦ ጦር ነ ቱ እ ንዲቆም

ሰላማዊ ኑሮ እ ንዲኖር እ የ ተመኘ እ የ ፅ ለ የ እ ዚህ ደር ሰና ል ፡ ፡

በሁለቱም ወገ ን ብዙ ተዋጊ ዎች አ ልቀዋል ፡ ፡ የ ኤርትራ ተዋጊ ዎች

የ ሚገ ባቸውን ክብር አ ዲሱ መንግሥት ሰቷቸዋል ፡ ፡ ነ ገ ር ግን አሁን

የ ተጀመረው አ ብሮ የ መኖር ና የ ማደግ ፍላጐትና ምኞት እውነ ት ሊሆን

የ ሚችለው ህዝባዊ ዕ ር ቅ ሲፈፀም ብቻ ነ ው፡ ፡ የ ሁለቱ መንግሥታት

መሪዎች መጨባበጥና መተቃቀፍ መሰረታዊ የ ሆነ ብሔራዊ ዕ ር ቅ

አ ያመጣም፡ ፡ በኢትዮጵያ በኩል በሰላ ሳ ዓመት ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ

ወታደሮች በኤርትራ ምድር ላይ አ ልቀዋል ፡ ፡ ቤተሰቦቻቸው ከመቀሌ

ጀምሮ እ ስከ አ ዲስ አ በባና ከዚያም ባሻገ ር በእ ያንዳንዱ የ ኢትዮጵያ

ክፍለ ሀገ ራት ከተሞችና መንደሮች ተበትነ ው በጉስቁልና የ ሚኖሩ

ብዙዎች ና ቸው፡ ፡ ቆስለው፣ ተሰና ክለው፣ የ ተጣሉም የ ተረሱም ብዙዎች

ና ቸው፡ ፡ ኤርትራ ውስጥ የ ሞተ፣ የ ቆሰለ ፣ ዘመድ የ ሌለው ለማግኘት

አ ስቸጋሪ ነ ው፡ ፡ ጦር ነ ቱ የ ታሪካችን ጠባሳ ነ ው፤ ታሪክ

ይዘ ግበዋል ፡ ፡ የ ዛ ሬውና የ ሚመጣው ትውልድ ግን የ ተፈጸመውን ታሪክ

Page 23: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

23

ትቶ እ ንዴት እ ን ደዚህ ያሉ ጥፋቶች እ ን ደደረሱ የ ሁለቱን ህዝቦች

የ ታሪክ ቅር በት ያ ገ ና ዘ በ ውይይት በማካሄድ ከእ ንግዲህ ወዲያ መቼም

እ ን ደዜህ ያለ ሁኔ ታ አ ይፈጠርም (Never again) ብሎ ተነ ጋግሮ፣

ተላቅሶ ፣ ተቃቅፎ፣ እውነ ቱን አውቆ፣ እ ር ቅ የ ሚመሰርትበት ህዝባዊ

ጉባኤ ማመቻቸት ተገ ቢ ነ ው::

ይህም ጉባኤ የ ትዮጵያ ሰማዕታትም የ ሚከበሩበት፣ የ ሚታወሱበት

ኃውልት ከኤርትራ መንግሥት ጋር ተነ ጋግሮ ፈቃድ እ ንዲሰጥና

በመንግሥት ወጪ ሳይሆን ከህብረተሰቡ በተዋጣ ገ ን ዘ ብ እ ንዲቆም

ይነ ጋ ገ ር በታል ፡ ፡ መንግስትም ድጋፍ ሊሰጥ ይገ ባል :: በኤርትራ ምድር

ላይ የ ፈሰሰው ደም፣ ያለፈው ሕይወት በሁለቱም ሀ ገ ሮች ታሪክ ውስጥ

አ ቻ የ ለውም፡ ፡ ይህንንም የ መሰለ ጉባኤ በሁለቱም ህዝቦች መካከል

የ ሃ ይማኖት አ ባቶች፣ ወገ ኖቻቸውና ዘመዶቻቸው፣ የ ጠፋባቸው፣

የ ተጎ ዱባቸው ሰዎች፣ በሁለቱም ወገ ን በውጊ ያው ወቅት የ ነ በሩ

ታጋዮች፣ መስካሪዎች፣ ታሪክ አ ዋቂዎች ተሰባስበው ይህንን ምዕራፍ

ዘ ግተው ለታሪክ አ ስረ ክበው በሰላም እ ንዲኖሩ ማድረግ ተገ ቢ

ይመስለኛል ፡ ፡ ይህ ዘ ላ ቂ ሰላምን ያስ ገ ኛል ያረ ጋግጣል ፡ ፡

ሶማሊያ

ሶማሊያ በ 1978 ዓ .ም. ኢትዮጵያን በወረ ረችበት ጊ ዜ እ ኔ በውጭ ጉዳይ

ሚኒ ስትር ቋሚ ተጠሪ ነ በርኩ፡ ፡ ይህንን በወቅቱ እ ጅግ አ ሳሳቢ የ ሆነ

ሁኔ ታ ለ International Community ለማስረ ዳትና ድጋፍ ለማግኘት ወደ

United Nation delegation መርቼ ሄጃለሁ፡ ፡ በ ገ ለልተኛ ሀገ ራት

መንግሥታት ስብሰባ አ ቤቱታችንን አ ሰምተና ል ፤ ድጋፍ ጠይቀና ል ፡ ፡

በኩባ ፣ በአውሮፓ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በ የ መን ተመላልሰን ድጋፍ

ለማግኘት በዲፕሎማቲክ ዘ ርፍ ብዙ ትግል አ ድር ገ ና ል ::

በሜዳ ላይ የ ሶማሊያ ጦር ጅጅጋን ያዘ ፤ ሐረ ር ንም፣ ድሬደዋንም ከበበ ፤

አ ርሲ፣ ባሌ ሐረ ር ጌ ን ማስታጠቅ ጀመረ :: በዚያን ወቅት በኮለ ኔ ል

ብር ሃ ኑ ባዬ የ ሚመራ ልጅ ጌ ታቸው ክብረት፣ ልጅ ሚካኤል እምሩ እ ና እ ኔ

ያለ ን በት የ ልዑካን ቡድን ሶቪየ ት ዩ ኒ የ ን ን ለመማፀንና ለ ሶማሊያ

የ ሚያደር ገ ውን ድጋፍ እ ንዲያቆሙ አ ስራ ሰባት ቀና ት የ ቆየ ውይይት

አ ካሂደና ል ፡ ፡ ሶማሊያ ወረራ የ ፈጸመችው ነ ፃ ነ ት ካገ ኘችበት ጊ ዜ

ጀምሮ በሕገ መንግሥቷ አ ንቀጽ 6 እ ና በባንዲራዋ ላይ የ ተመለከተውን

Page 24: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

24

አምስቱን የ ሱማሌ ህዝብ የ ሚኖርባትን ሀ ገ ሮች አጠቃላ ታላቋ ሶማሌያን

ለመፍጠር ነ በ ረ ፡ ፡ ለዚህም ወረራ ሽፋን እ ንዲሆን የ ምዕራብ ሶማሊያ

ነ ፃ ነ ት ንቅና ቄ ግንባር (Western Somalia Libration front) ብላ

አ ቋቋመች፡ ፡ መሪዎቹም ከዚያው ከሱማሊያ ጦር ውስጥ ኃላፊዎች የ ነ በሩ

ታላላቅ የ ጦር መሪዎች ነ በሩ፡ ፡ የ ONLF መሪ በዚያድ ባሬ መንግስት

ወቅት ከፍተኛ መኮንን የ ነ በረው Rear Admiral Mohamed Omar Osman

ነ ው፡ ፡

ሶማሊያ ከነ ፃ ነ ት ጊ ዜ ጀምሮ ወቅት እ የ መረጠች ኢትያጵያን ወራለች፡ ፡

በጄኔ ራል መንግሥቱ ነ ዋይ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ጊ ዜ ኢትዮጵያ

ተዳክማለች ብላ በዳኖት በኩል ጦር ነ ት ከፈተች፤ ተሸንፋ ተመለሰች፡ ፡

በደርግ ጊ ዜ አ ገ ሪቱ በአብዮተኞችና በፀ ረ አ ብዮተኞች መካከል

በ ነ በረው የ ሥልጣን ትግል፣ ከዚያም በሀገ ሪቷ ሰሜናዊ አ ካባቢ

የ ነ በረው ጦር ነ ት ተፋፍሞ ስለ ነ በረ ኢትዮጵያ ተዳክማለች በሚል ግምት

በሶቭየ ት ዩ ኒ የ ን የ መሣሪያ ድጋፍ፣ ህዝብ ያለቀበት ወረራ ፈጸመች፡ ፡

ለዚሁም ሽፋን ያደረ ጉት የ ዚያድ ባሬ መንግሥት ያቋቋመው በራሱ

ጄኔ ራሎች የ ሚመራው ይኽው የ ምዕራብ ሶማሊያ ነ ፃ ነ ት ንቅና ቄ ግንባር

(Western Somalia Libration front) በስሩ የ ኦ ጋዴን ብሔራዊ ነ ፃ ነ ት

አውጪ ግንባር (Ogaden National Libration Front) ኦ ብነ ግ እ ና ከዚያም

ደግሞ የ ሐረ ር ጌ ን ፣ የ ባሌና የ ሲዳሞን ኦ ሮሞዎች ሶማሌ አ ቦ የ ሚሏቸውን

እ ያደራጁ፣ እ ያስታጠቁ ጦር ነ ት ከፈቱ:: በተከታታይም ኦ ጋዴን

የ ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛ ት ና ት እ ያሉ በ የ ኢንተር ና ሽና ል መድረክ ብዙ

ፕሮፖጋንዳ መንዛ ታቸው ይታወቃል ፡ ፡ ዛ ሬ የ ምና የ ው ኦ ብነ ግ (ONLF)

ይህ ነ ው፡ ፡ “ክህደት በደም መሬት” በሚለው መጽሐፌ ገ ጽ 49 ያለውን

እጠቅሳለሁ፡ ፡

ኢብራሂም አ ብደላ የ ተባሉ የ ኦ ጋዴን ብሔራዊ ነ ፃ አውጪ ግንባር ተጠሪ

በአ ንድ ወቅት ሲና ገ ሩ የ ሚከተለውን ብለዋል ፡ ፡

“ድርጅታችን የ ሚከተሉት ዓላማዎች አ ሉት፡ - የ እ ስልምና ን ልዕ ልና

ማረጋገ ጥ፣ እ ስላማዊ ትምህርት በሕዝቡ ዘ ንድ ሰር ጎ እ ንዲገ ባ ብርቱ

ትግል ማድረግ፣ ኦ ጋዴንን ከኢትዮጵያ ቅኝ አ ገ ዛ ዝ ነ ፃ በማውጣት ነ ፃ

መንግሥት መመሥረትና የ ሕዝቡን ፍላ ጎ ትና ምኞት እውን ማድረግ፣

በእ ስልምና ና በዲሞክራሲያዊ አመራር ሥር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ

ነ ፃ ነ ቱ የ ተረ ጋገ ጠ እ ስላማዊ ኀብረተሰብ መገ ንባት፣ ከሶማሊያ ሕዝብ

Page 25: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

25

ጋር ያለውን የ ወንድማማችነ ትና የ ትግል አ ንድነ ት እ ንዲጠነ ክር ፣

በሌላ በኩል ደግሞ ከዓረቡ ዓለምና ከሙስሊሙ ጋር ያለ ን ን ግንኙነ ት

በጋራ ጥቅሞች ላይ ተመርኩዞ የ ሚያድግበትን መንገ ድ መሻት…”

የ ኢትዮጵያ የ ደህን ነ ት ሥጋቶችና የ ኡጋዴን ኢትዮጵያዊነ ት በሚሉ

ር ዕ ሶች ሰፊ ጥናት በመጽሐፌ ውስጥ እ ና ከዚያም በድረ ገ ጾ ች ላይ

አ ስመዝግቤአ ለሁ፡ ፡ በቅርቡም የ ኢህአ ዲግ መንግሥት ከ ኦ ብነ ግ

(ONLF) ጋር ኬንያና ዱባይ ላይ ድርድር በጀመረበት ጊ ዜ ይህ

የ ሚፈጥረውን አጠቃላይ ሁኔ ታ እ ኔ ፣ ዶ/ር ዲማ ነ ገ ዎና ፕ/ር ጌ ታቸው

በጋሻው ያለን ን ስጋት የ ሚጠቁሙ ጽሁፍ በትነ ና ል ፡ ፡

የ ሱማሌ ሕገ መንግሥት ብዙ ችግር ነ በ ረ በት፣ Transitional Federal

Government አ ባል የ ነ በረው የ IsIamic Court የ ስልጣን ተቀናቃኝ

በ ነ በረ በት ጊ ዜ ONLF ከ Islamic Court ጋር በቅርብ ይሠራ እ ንደነ በረ

ታሪክ ውስጥ የ ተመዘ ገ በ ነ ው፡ ፡ የ lslamic Court በታላቋ ሶማሊያ ዓላማ

እ ን ደሚያምንም የ ታወቀ ነ ው:: በንግግሮቹም፣ በጽሁፎቹም ላይ ይህን ኑ

ጠቁሟል ፡ ፡ የ Islamic Court ከሥልጣን ሲባረ ር ወደ አ ልሻባብነ ት

ተለወጠ፡ ፡ አ ልሻባብን የ መሰረቱት Islamic Court ኃላፊዎችና አ ባሎች

ና ቸው፡ ፡ አሁን ያለው የ ጠቅላይ ሚኒ ስትር ፎርማጆ መንግሥት

ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ጉርብትና ስለሚፈልግ ኦ ብነ ግን አውግዟል ፡ ፡

ከማውገ ዝም አ ልፎ ሽብርተኛ ነ ው ሲል ፈርጆታል ፡ ፡

ኦ ብነ ግ (ONLF) ማን ምን እ ን ደሆኑ ሥር መሰረታቸውን

እ ንቅስቃሴአ ቸውን እ ናውቃለን ፡ ፡ የ ኢትዮጵያ አ ንዱና ትልቁ የ ፀጥታ

ሥጋት ONLF ነ ው፡ ፡ የ ሶማሊያ መንግሥት ቢለወጥ አ ቋማቸው

እ ን ደሚዋዥቅ ጥርጣሬ ሊኖር አ ይገ ባም፡ ፡ ዛ ሬ በዶ/ር አ ብይ አመራር

የ አ ፍሪካ ቀንድ መሪዎች ሰላማዊ የ ሆነ አ ካባቢን ስለፈጠሩ ONLF ዋና

መስሪያ ቤቱ ያደረ ገ ባት ኤርትራም ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ጉርብትና

ስለመረጠች፣ ሶማሊያ ውስጥም እ ንቅስቃሴ ማድረግ ስላ ልቻሉ ከዚህ

አ ሰላ ለፍ ቢወጡ በ International Community ሽብርተኛ ተብለው

ስለሚመዘ ገ ቡ፣ ስለሚወገ ዙ እ ና ጥቁር ሊስት ውስጥ እ ንሚገ ቡ

ስለሚያውቁት እ ንጂ አ ጀንዳቸውን ለውጠዋል ማለት አ ይደለም፡ ፡

Page 26: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

26

ሶማሊያን እ ንድትንኮታኮት ያደረ ጋት ይህ ፖሊስዋ ነ ው፡ ፡ ብዙ ሕይወት

ከጠፋበት ከ1978 ዓ .ም. ወረራ በኋላ የ ኢትዮጵያ መንግሥት ሶማሊያን

ለማዳከምና ሽብር ውስጥ ለመክተት አማራጭ የ ሌለው ፖሊሲ ሆኖ

አ ገ ኘው፡ ፡ በሶማሌያ ውስጥ ያሉትን ተቃዋሚ ኃይሎች ማስታጠቅና

ማደራጀት ጀመረ :: ዛ ሬ የ ምና ያት ሱማሊያ የ ዚያው ውጤት ነ ች፤ አ ዲሱ

መንግሥትም፤ መልካም ጉርብትና ን መርጧል ፡ ፡ ONLF እ ስከዛ ሬ

የ ተና ገ ረውን ፣ የ ፃ ፈውን ሁሉ ቀልብሶ በኦ ጋዴን ኢትዮጵያዊነ ት

የ ሚያምን በዚህ ውስጥ በህዝቦች መካከል የ ሚፈፀሙ ልዩ ነ ቶችን

በሰላማዊና በአ ንድነ ት መንፈስ እ ን ደሚፈፅም ለኢትዮጵያ ህዝብ

መግለጽ አ ለበት፡ ፡ በ 1978 ዓ .ም. ጦር ነ ት ምክንያት በአ ስቸኳይ ዘመቻ

ጥሪ ተደርጐ ምስራቅ ግንባር ከተሰማራ ሁለት መቶ ሺ ሠራዊት ውስጥ

አ ንድ ሶስተኛው እ ዚያው ኡጋዴን ውስጥ አ ልቋል ፡ ፡ የ ነ በር ን ሰዎች

አ ን ረ ሳውም:: የ አ ሁኑም ወጣቶች እ ና መሪዎች ሊረሱት አ ይገ ባም፡ ፡

ኦ ብነ ግ በጥንቃቄ መያዝ ያለበት ድርጅት ነ ው፡ ፡ ስለዚህ ዛ ሬ ONLF

ያን ን በፕሮግራሙ የ ተቀመጠውን አ ቋም ሰር ዞ ፣ በኢትዮጵያዊነ ት አምኖ

ለመስራት መዘ ጋጀቱን ና ፕሮግራሙንም መለወጡን በስምምነ ት አ ፅድቆ

ለህዝብ በግልፅ ማሳወቅ አ ለ በት፡ ፡

አካባቢው

በካባቢያችን ያለው የ ኃይል አ ሰላ ለፍ ያስደነ ግጣል ፡ ፡ የ አሜሪካን

የ ውጭ ፖሊሲ በአ ፍሪካ ቀንድ ውስጥ በፀ ረ ሽብርተኝነ ት ዘመቻ ላይ

ያተኮረ ነ በ ር ፡ ፡ ዛ ሬ ከዚህ ፖሊሲ እ የ ራቀ America First የ ሚለውን

የ አሜሪካ ጥቅም የ ሚያስጠብቅ አ ዲስ ፖሊሲ እ የ ቀየ ሰ ነ ው፡ ፡ አ ንድ

የ አሜሪካ የ መከላከያ ሀላፊ እ ን ደተና ገ ሩት "Great power competition

not terrorism is now primary focus of national interest” በአ ንድ ሀ ገ ር

ውስጥ የ ሽብርተኛ እ ንቅስቃሴ ኖረም አ ልኖረም አ ንድ መንግሥት ራሱ

ሽብርተኛ ሆኖ State Terorism ቢያካሂድም፣ ቀዳሚነ ት የ ሚሰጠው

የ አሜሪካ የ ኢኮኖሚ ጥቅምን ነ ው፡ ፡ ይህም በቅርቡ በግልጽ በሳውዲ

ጋዜጠኛው ጀማል ካሹጊ ላይ የ ተፈጸመው ግድያና የ አሜሪካ ዝምታ ብዙ

መልዕክት ያስተላልፋል ፡ ፡ ይህንን በተመለከተ በቅርቡ የ ፃ ፍኩት

“The Unholy Alliance Between the most Democratic and the most

Autocratic Washington and Riad Should we be worried” የ ሚለውን

ጽሁፍ ማንበብ ይቻላል ፡ ፡

Page 27: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

27

Global politics 09 Nov, 2018 G.C የ ወጣው ጽሁፍ እ ንዲህ ይላል “The

new Cold War brewing in the Gulf has rapidly rewritten the geo

political rule book in the Horn of Africa....Saudi Arabia and the UAE

versus their bitter adversaries Qatar and Turkey are looking to forge

closer connections with Ethiopia.....in the background you have Iran

which is an enemy of Saudi and ally of the US. It is very complex

background”

ዛ ሬ በጅቡቲ ላይ ያሉት የ ጦር ሰፈር ክምችቶች አ ፍሪካ ቀንድ የ ብዙ

መንግሥታት ጥቅም መነ ኸሪያ መሆኑን ያመለክታል ፡ ፡ አሜሪካ ቀድሞ

የ ፈረ ን ሳይን ቤዝ ካምፕ አ ድሳ ፣ አ ስፋፍታ ታላቅ የ ጦር ሰፈር

አ ድር ጋዋለች፡ ፡ ፈረ ን ሳዮችም እ ን ዳሉ ና ቸው፡ ፡

በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊ ዜ ጃፓን እ ና ቻይና በጂቡቱ ጦር ሰፈሮች

ሰርተዋል ፡ ፡ ህንድም በቅርቡ ትልቅ የ ጦር ሰፈር ጅቡቲ ላይ እ ያቋቋመች

ነ ው፡ ፡ ጣሊያንም እ ዚህ የ ሀያላ ን ስብስብ ውስጥ ገ ብታለች፡ ፡

ዩ ና ይትድ አ ረብ ኢሜሬትና ሳውዲ አ ረቢያ ትልቅ የ ጦር ሰፈር

አ ቋቁመዋል ፡ ፡ ባህረ ሰላጤውንም ከመቆጣጠር ባሻ ገ ር የ መን

የ ሚያካሂዱትን ውጊያ የ ሚያግዝ የ ሎጅስቲክስ ቤዝ አ ድር ገ ውታል ፡ ፡

ኳታር በጅቡቲና በኤርትራ መካከል በ ነ በሩ የ ድንበር ግጭት ሰበብ ሰላም

ለማስጠበቅ ጦር ሰፈር ነ በራት፡ ፡ በሳውዲና ዩ ና ይትድ አ ረብ ኢሜሬት

ግፊት ከጅቡቲ ተባራለች፡ ፡

ሳውድ አ ሪቢያም በአ ሰብ ላይ ጦር ሰፈር እ ን ዳላት የ ታወቀ ነ ው፡ ፡

የ መን ከኤርትራ የ 30 ኪሎ ሜትር ር ቀት ነ ው የ ሚለያያት:: የ ደቡብ የ መን

ጦር ከኢትዪጵያ ጦር ጋር ተስልፌ ከኤርትራ ህዝብ እ ር ነ ት ግንባር ጋር

መዋጋቱን ማስታወስ ይጠቅማል ::

ጅቡቲ ያለችው በቀይ ባህር ና በኤደን በህረ ሰላጤ በስዊዝ ካና ል

አ ገ ና ኝ ሥፍራ ላይ ስለሆነ ች በባህር ላይ ለሚደረ ገ ው እ ንቅስቃሴ ታላቅ

የ ሴኩሪቲ የ ኤኮኖሚ ሚና ትጫወታለች፡ ፡ ዩ ና ይትድ አ ረብ ኢሜሬት

በሶማሌ ላ ንድ በር በራ ወደብ ላይ ጦር ሰፈር ከማቋቋም በላይ አ ዲስ

አ ይሮፕላን ማረፊያም እ የ ስሩ ና ቸው፡ ፡ ቱርክ በሱማሊያ ፣ ሩሲያም

በሱዳን ፣ ግብጽ በደቡብ ሱዳን ፣ ቱርክን የ ሱዳን ደሴት የ ሆነ ችውን

ስዋኪን ላይ ጦር ሰፈር ለመመስረት መሞከሩ ይህንን የ መሳሰሉ በ የ ጊ ዜው

Page 28: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

28

በፈጣን ሁኔ ታ የ ሚለዋወጠው ለኢትዮጵያም ለ አ ፍሪካ ቀንድም በጥቅሉ

አ ስጊ ነ ው::

ሁሉም ሀይሎች የ የ ራሳቸው አ ጀንዳ አ ላቸው፤ ኢትዮጵያ እ ዚሁ መካከል

ነ ው ያለችው::

ለጊ ዜው ይህንን የ አ ረ ቦች በአ ፍሪካ ቀንድ ላይ የ ሚፈፅሙት ርብር ቦሽ

እ ንዲፈጠር ያደረ ገ ው የ የ መን ጦር ነ ትና በባህረ ሰላጢው ባሉት

አብዛ ኛው የ አ ረብ አ ግርችና በኢራን መካከል ያለው ፍትጊ ያ ቢሆንም

ከጥንት ጀምሮ አ ረ ቦች ቀይ ባህር ን የ አ ረብ ሃ ይቅ ለማድረግ ካላቸው

ምኞትም ጋር የ ተያያዘ ነ ው፡ ፡ ይህንንም በተመለከተ በቅርቡ በጣም ሰፋ

ያለ ጥናት አ ቅርቤ አ ለሁ፡ ፡ ጊ ዜ ካላችሁ The Iran Saudi Rivalry and

the Scramble for the Horn of Africa በሚል ር ዕ ስ ያዘ ጋጀሁት ጽሁፍ The

Africa Institute For Strategic and Security Studies(AISSS) ድረ ገ ጽ ላይ

ይገ ኛል ፡ ፡

ስዊዝ ካና ል ከተከፈተበት ከ1869 ዓ .ም. ጀምሮ አ ረብና አ ፍሪካ

ቢቀራረቡም በግሎባላይዜሽን ጊ ዜና ዓለም በሀይማኖትና በሌሎችም

ምክንያቶች የ አ ረብ አ ንድነ ት እ የ ተፍረ ከረ ከ ታላቅ የ ነ በረው የ አ ረብ

(Nationalism) ብሔርተኛነ ት ሲፈር ስ አሁን አ ዲስ ሃ ይሎች ዩ ና ይትድ

አ ረብ ኢሜሬትና ሳውዲ የ ሚመሩት ብቅ ብሎ Gulf Alliance በሚል አሜሪካ

የ ተወውን ባዶ ሥፍራ ለመሙላት አ ካባቢውን በ ገ ን ዘ ብ ሃ ይል ለመቆጣጠር

እ የ ቻሉ ነ ው፡ ፡ አሁን ቀይ ባህር የ አውሮፓና የ አሜሪካ ጉዳይ ሳይሆን

የ አ ፍሪካና የ አ ረብ ሀ ገ ሮች ጉዳይ እ የ ሆነ መጥቷል ፡ ፡ አ ካባቢው በጣም

ተከፋፍሏል ፡ ፡ በዩ ና ይትድ አ ረብ ኢሜሬትና በሳውዲ አ ረብያ የ ሚመራው

አ ሊያንስ ፣ በአ ፍሪካ ቀንድ ውስጥ ያሉ ሀገ ሮችን ለመያዝ ለመቆጣጠር

የ ሚፈፀመውን ሁለንተና ዊ ዘመቻ ኢትዮጵያ በጥንቃቄ ልትመለከተው

ይገ ባል ፡ ፡ በቅርቡ 30 Nov, 2018 The National Interest በሚባል

የ online ፅሁፍ አ ንድ የ ፖለቲካ ሰው እ ንዲህ ይላል ፡ ፡

“Somalia remains troubled largely by foreign agents who weaken its

government, who divide its people and who threaten to reverse its

gains” ይህም የ ተባለበት ምክንያት የ አ ረብ ኤሜሬትስ በሕግ የ ሶማሊያ

አ ካል በሆነ ችው ፑንትላንድና ሶማሌ ላ ንድ ላይ እ ንቅስቃሴ

በመጀመራቸው ነ ው:: ኬንያም በበኩሏ በአ ካባቢው ያለው እ ንቅስቃሴ

የ ሚያሳስብ መሆኑን አ ሰምታለች::

Page 29: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

29

የ መን ውስጥ የ ሚደረ ገ ው ጦር ነ ት የ የ መን ህዝብ ጦር ነ ት አ ይደለም፡ ፡

ኢራን በአ ንድ ወገ ን ፣ ሳውዲ አ ረቢያ በሌላ በኩል በአሜሪካ ድጋፍ

የ ሚካሄድ የ እ ጅ አ ዙር ጦር ነ ት ነ ው፡ ፡ የ መን ውስጥ ሃ ያ ሚሊዮን ህዝብ

በረ ሃ ብ ላይ ይገ ኛል ፡ ፡ አ ስራ አ ንድ ሚሊዮን ህ ፃ ና ት በሞት እ ና

በሕይወት አ ፋፍ ላይ ና ቸው፡ ፡ የ መን የ ምትባል ሀ ገ ር ጠፍታለች፡ ፡

ስንት ሺ ሞቷል ስንት ሺ ቆስሏል፤ የ እ ጅ አ ዙር ጦር ነ ቶች እ የ ተበራከቱ

ሲሄዱ ኢትዮጵያ ከእ ያንዳንዱ ልትማር ይገ ባል ፡ ፡ ከሱዳን እ ና ከግብጽ

ጋር ኢትዮጵያ ያላት የ ተፈጥሮ ቁርኝት ማለትም ኢትዮጵያ ለሁለቱ

ሀገ ሮች የ ህልውና ጥያቄ ስለሆነ ች የ ኢትዮጵያን ሁኔ ታ በቅርብ

ይከታተላሉ፡ ፡ በሚታይም በማይታይም መንገ ድ ዘ ወትር በኢትዮጵያ

ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት አ ይቆጠቡም፡ ፡

ኤርትራና ኢትዮጵያ የ ውጭ ፖሊሲያቸው እ ን ዳይጋጭ ከባድ ጥንቃቄ

ማድረግ አ ለባቸው፡ ፡ ኤርትራ በ የ መን ጦር ነ ት ላይ አ ቋም ይዛ ለች፡ ፡

በሌሎችም በአ ካባቢው ካሉ የ አ ረብና የ አ ፍሪካ ቀንድ ሀገ ሮች ጋር አ ቋም

አ ላት፡ ፡ ኢትዮጵያም እ ንደዚሁ አ ቋም አ ላት፡ ፡ ይህ አ ቋማቸው ሁል ጊ ዜ

ተመሳሳይ ሊሆን አ ይችልም፡ ፡ እ ይገ ባምም:: ልዩ ነ ቶችን ማጥበብና

ማጥፋት በማይቻልባቸው ሆኔ ታዎች አ ንዱ የ አ ንዱን አ ቋም አ ክብሮ

የ መኖር ባሕል ሊገ ነ ቡ ይገ ባል ፡ ፡

ከኤርትራ ብዙ ስደተኞች ነ ን የ ሚሉ ወደ ኢትዮጵያ እ የ መጡ ና ቸው::

ከዚሁ ጋር ተያይዞ ብዙ የ ኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚዎች ኢትዮጵያ ምድር

ገ ብተው በኤርትራ መንግሥት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት ቢሞክሩ

ምንድነ ው የ ሚደረ ገ ው? ከኢትዮጵያ አኩርፈው ወንጀል ፈጽመው ኤርትራ

ለሚገ ቡ ምን አ ይነ ት አ ቋም ነ ው ኤርትራ የ ምትወስደው? በንግድም፣

በሌሉችም ሁለቱን ህብረተሰቦች በሚያገ ናኙ ጉዳዮች ሁሉ አ ለመግባባት

እ ን ዳይፈጠር ውይይት ተደር ጎ ወረቀት ላይ የ ሰፈረ ስምምነ ት ማድረግ

አ ስፈላ ጊ ነ ው፡ ፡ በሁለቱም በኩል ሊኖር የ ሚገ ባው ግዴታና ኃላፊነ ት

በዝርዝር መጠቀስ ይገ ባዋል ::

በአጠቃላይ የ ውጭ ፖሊሲን በተመለከተ በዚህ ሙያ ልምድ ያላቸው የ ፃ ፉ፣

የ ተመራመሩ አ ዋቂዎች ያሉበት እ ን ደ አ ስፈላ ጊ ነ ቱ የ ሚሰበስብ ምክር

ቤት ጠቅላይ ሚኒ ስትሩ ቢያቋቁሙ ይረ ዳቸዋል ብዬ አምና ለሁ፡ ፡

Page 30: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

30

መደመደሚያ ::

በመጨረሻም የ ሀ ገ ር ውድቀት የ ሚመጣው በአ ንድ ጊ ዜ አ ይደለም ቀስ በቀስ

ነ ው፡ ፡ በ የ ጊ ዜው የ ሚከሰቱ ጉዳዮች ውጤት ነ ው፡ ፡ ዛ ሬ ኢትዮጵያ ከባድ

ሥጋት ላይ ነ ች ዛ ሬ ክልሎች ከኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥጥር ውጭ እ የ ሆኑ

ከፌዴራሊዝም ያለፈ ስም የ ለሽ ሥርዓት ውስጥ ተሸጋግረዋል ፡ ፡ አ ብረው

የ ኖሩ በአ ንድነ ት ታሪክ የ ሰሩ፣ በእምነ ታቸው በባህላቸው ተሳስረው

የ ኖሩ፣ ተጋብተው ተዋልደው የ ኖሩ፣ ቢጣሉም ልዩ ነ ታቸውን ሳያስቀድሙ

ሀገ ር ን ጠብቀው ሞቱን በአ ንድነ ት ሞተው ስቃዩ ን ፣ ችግሩን ተደጋግፈው

አ ሳልፈው ኢትዮጵያን አ ን ዳልገ ነ ቡ ሁሉ ዛ ሬ በመጣው የ ዘ ር ፖለቲካ

ምክንያት ጋብቻ በዘ ር ቆጠራ፣ የ ትምህርትቤት ጓ ደኝ ነ ት በዘ ር ቆጠራ፣

እ የ ሆነ በመምጣቱ የ ሚያስተሳስሩን እ ሴቶች እ የ ጠፋ ለመራራቅ አመቺ

ሁኔ ታ ይፈጠራል ፡ ፡ የ ተደራጁ ተዋጊ ኃይሎች በግልፅ አ ይታዩ ም፡ ፡

አሁን ጸጥታውን የ ሚያደፈርሱት ትንንሽ ቡድኖችና የ ማይታዩ ሃ ይሎች

ና ቸው፡ ፡ የ ተደራጀ ኃይልን መቋቋም አ ያስቸግርም ግን የ ተበታተኑ

ቡድኖች ግን አመጽና ወንጀል ለመቋቋም አ ስቸጋሪ ነ ው፡ ፡ ከሥር ጀምሮ

ያሉ የ መንግሥት ተቋሞች እ የ ፈረሱ ከማዕከላዊ መንግሥት ቀርቶ

ከክልላዊ አመራሮችም ቁጥጥር ውጪ ሲሆኑ ፣ የ ታጠቁ ግለሰቦች ተከታይ

እ የ መለመሉ አ ካባቢያቸውን መቆጣጠር ሲጀምሩ ሥልጣን እ የ ጣማቸው

የ መንግሥት ሃ ይልን መቋቋም ሲጀምሩ ሊገ ቱ የ ማይችሉ የ ሰፈር ጦር

መሪዎች (War Lords) ይፈጠራሉ፡ ፡ ይህንን ክፍተት ያዩ ሌላ አ ጀንዳ

ያላቸው፣ መሳሪያና ድጋፍ በገ ፍ ያቀር ባሉ፡ ፡ ክፍተቱ እ ና ጣልቃ

ገ ብነ ቱም እ የ ሰፋ ሲሄድ የ ራሳችው ውጊ ያ መሆኑ ቀርቶ የ ሌሎች ውስጣዊ

ኃይሎችና የ ባዕ ዳን ጉዳይ ፈፃ ሚዎች ይሆናሉ:: ጦር ነ ቱ ኃይል መጠቀም

ሲጀመር ሰላማዊ ህዝብና አማፂ ያን ን መለየ ት ያስቸግራል ፡ ፡ ቁጣውና

ኩርፊያው ይበራከታል፤ ጠላትም ይጠቀምበታል፤ የ ዚህንም ሂደት

መተንበይ ያስቸግራል ፡ ፡

እ ዚያ ሳንደር ስ ሳይቃጠል በቅጠል የ ምንለው ለዚህ ነ ው፡ ፡ መስረታዊ

የ ስር አ ት ለውጥ ጊ ዜ የ ሚስጠው አ ይደለም:: የ ዘመናት ትርምስ ዛ ሬ ወሳኝ

ደረ ጃ ላይ ደር ሶአ ል :: ህዝብ በቀጥታ የ ተሳተፈበት ህገ መንግስትን

ማውጣት፣ በዘ ር ላይ የ ተመሰረተ ፌዴራሊዝምን ማጥፋት፣ ማዕከላዊ

መንግሥትን ማጠናከር ፣ በአ ካባቢያችን ና ከዚያም ባሻገ ር ካሉ አ ገ ሮች

ጋር የ ተጠና ሚዛ ናዊ ወዳጅነ ት መፍጠር ፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን

ተፈርተው፣ ተከብረው የ መልካም አ ስተዳደር ና የ አ ብሮነ ት ኑሮ ምሳሌ

Page 31: የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅትamharic.borkena.com/.../2019/...Ethiopia-Secuirity.pdf · ስለዚህም የኢትዮጵያ

31

ሆነ ው የ ጥቁር ህዝብ ተስፋና ኩራት እ ን ደነ በሩ ሁሉ ዛ ሬም እ ንደሚሆኑ

ሊያረ ጋግጡ ይችላሉ፡ ፡

በዶ/ር አ ብይና በመንግሥታቸው የ ሚፈጸመውንና የ ታቀደውን ባለማወቅ

ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡ ፡ ዓላማችን ለማገ ዝ፤ የ ተለ የ

ሐሳብን ለማቅረብና ለማንሸራሸር እ ንዲረ ዳ በዕድሜና በተሞክሮ

ከበለ ፀ ግን ፤ ስልጣንና መታየ ትን ከማንፈልግ ወገ ኖች በቅን ነ ት

የ ቀረቡ ጥናቶችና ሐሳቦች ና ቸው፡ ፡

አመሰግና ለሁ፡ ፡